21/10/2023
መቆየት በሌለብን ምድረ በዳ
መክረም በሌለብን ስፍራ ጊዜን ማስቆጠር ይብቃ።
የ 40 ቀን ቀጠሮን 40 ዓመት የሚያባክነን
የልብ እልከኝነታቸን ለእግዚአብሔር ድምፅ እንቢ ማለታችን ይሆን?
በመዝሙር ዳዊት (96:9)እንደሚል
ሁልጊዜ ልባቸው ይስታል የ እግዚአብሔርን መንገድ አላወቁም ይለናል
ቀኑን ሙሉ በጆሮአቸው ለቀረበ ተመለሱ ጥያቄ በልብ እንቢተኝነት የሳቱት እስራአኤላውያን የእግዚአብሔርን መንገድ ባለማወቃቸወእ ለጥሪው አሻፈረኝ ማለታቸው በደንብ ዋጋ አስከፍሏቸዋል “የተፈታተኑኝ አባቶች ፈተኑኝ ስራዬንም አዩ “ እንደሚል እግዚአብሔርን አንፈታተን ለቃሉ ለመንገዱ ለሀሳቡ እሺ የምንልበትን ልብ እግዚአብሔር ይስጠን ልባችንን ያቅና።
ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ እንዳለው “እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠህ “ስለምን መክረም በሌለብን መቆየት ተራችን ባሎነበት በልብ እልከኝነታችን እንዘግይ 🙏