Habtamu sata

Habtamu sata i live in Egypt
servant of God Apostle habtamu
graduated bachelor degree

Exodus 33 አማ62 - ዘጸአት18: እርሱም፡— “እባክህ ክብርህን አሳየኝ፡” አለ።19: እግዚአብሔርም፡— “እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለ...
03/08/2026

Exodus 33 አማ62 - ዘጸአት
18: እርሱም፡— “እባክህ ክብርህን አሳየኝ፡” አለ።
19: እግዚአብሔርም፡— “እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ፡” አለ።

Mark 16 አማ - ማርቆስ15: እንዲህም አላቸው፦ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
06/06/2026

Mark 16 አማ - ማርቆስ
15: እንዲህም አላቸው፦ “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፡ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

06/05/2026

የወንጌል አባቶች ወይንም ሐዋርያት አሟሟት

1 Peter 5 አማ - 1ኛ ጴጥሮስ10: በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረ...
15/04/2026

1 Peter 5 አማ - 1ኛ ጴጥሮስ
10: በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁምል ያበረታችሁማል።

02/04/2026

የአባቶቼ የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ ወደ አንተ ያመጣው ምስጋና የምል ትርጉም ያለው በጣም የምባርክ ወላይትኛ መዝሙር ነው ። ስምታችሁ ተባረኩበት

13/03/2026

ዘማሪ ወርቅነሸ ፋንጮ በጣም የምባርክ አድሰ የወላይትኛ መዝሙር ይዛ ብቅ ተብላለች

Psalms 40 አማ - መዝሙር3: አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።4: እግዚአብሔርን የታመነ፡ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ያል...
11/02/2026

Psalms 40 አማ - መዝሙር
3: አዲስ ዝማሬን ለአምላካችን ምስጋና በአፌ ጨመረ፤
ብዙዎች ያያሉ ይፈሩማል፥
በእግዚአብሔርም ይታመናሉ።
4: እግዚአብሔርን የታመነ፡
ወደ ትዕቢተኛና ወደ ሐሰተኛ ያልተመለከተ ሰው ምስጉን ነው።
5: አቤቱ አምላኬ፥ ያደረግኸው ተአምራት ብዙ ነው፥
አሳብህንም ምንም የሚመስለው የለም፤
ባወራም ብናገርም ከቍጥር ሁሉ በዛ።

23/01/2026

በጣም የሚባርክ የወላይትኛ መዝሙር

Address

Madi
Addis Ababa

Telephone

+201126685209

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habtamu sata posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Habtamu sata:

Shortcuts

Share