Rise Apostolic church

Rise Apostolic church የክርስቶስ ወንጌል ምስክሮች ቤተ _ ክርስቲያን || ሐዋ 5 ፡ 32
Call us +251966259111

08/03/2025

28/02/2025

“በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ፦ አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።”
— ማቴዎስ 15፥28

27/02/2025

“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

12/02/2025

“እርሱም፦ እግዚአብሔር መንገዴን አቅንቶልኛልና አታዘግዩኝ፤ ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰናብቱኝ አላቸው።”
— ዘፍጥረት 24፥56

09/02/2025

“በመንገድ ይጠብቅህ ዘንድ ወዳዘጋጀሁትም ስፍራ ያገባህ ዘንድ፥ እነሆ፥ እኔ መልአክን በፊትህ እሰድዳለሁ።”
— ዘጸአት 23፥20

  “ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።”  — መዝሙር 119፥9በምድር ላይ ያለን ሕይወት በመንገድ ትመሰላለች ሕይወት አኗኗር እንዳላት  ሁሉ መንገድም አካሄድ አለው ይህ...
19/01/2025


“ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።”
— መዝሙር 119፥9
በምድር ላይ ያለን ሕይወት በመንገድ ትመሰላለች ሕይወት አኗኗር እንዳላት ሁሉ መንገድም አካሄድ አለው ይህ ማለት በክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛነት ያገኘነው ሕይወት የራሱ አኗኗር እና አካሄድ አለው ማለት ነው ታዲያ ይህን የሕይወት መንገድ ሊያረክሱ እና ሊያቆሽሹ ከሚችሉ ፍቃደ እግዚአብሔር ያልሆኑ ነገሮችን ከመንገዳችን ማጽጅያ ቅዱስ ቃሉ ነው ።
#ወዳጆች እንደ አስተዋይ ጎልማሳው ሰው የየዕለት ሕይወታችንን እንደ ቃሉ ፍቃድ በመኖር መንገዳችንን #እናንጻ
Rise Apostolic Church
Ephrem Assefa

 ? ንጉሱ ያየው ነገር ግር ቢለው አማካሪዎቹን አስረን የጣልናቸው ሦስት አይደሉምን ?  የሚታየኝ ግን  #ያልታሰሩና  #ያልተጎዱ አራት ሰዎች በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ አያለው አላቸው አራተኛው...
14/01/2025

?

ንጉሱ ያየው ነገር ግር ቢለው አማካሪዎቹን አስረን የጣልናቸው ሦስት አይደሉምን ? የሚታየኝ ግን #ያልታሰሩና #ያልተጎዱ አራት ሰዎች በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ አያለው አላቸው አራተኛው ደግሞ የአማልክት ልጅ ይመስላል !!!
ከእነ ሲድራቅ ጋር የነበረው እርሱ ጌታ ኢየሱስ ዛሬም #ከእኛ ጋር ነው በምንም አይነት መከራና ፈተና ውስጥ ብናልፍም ''አራተኛው'' ከእኛ ጋር ስላለ ከእስራታችን ተፈተን የፈተናው እሳት ሳያቃጥለን ከገባንበት ፈተና እንወጣለን ።
ብርቱ የተባሉትን ወታደሮች ያጠፋው ታላቁ እሳት እነ ሲድራቅን ያላቃጠላቸው ጌታ ከእነርሱ ጋር በመሆኑ ነው
#ወዳጆች በዚህ ውሉ በጠፋበት አለም እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ህዝብ አብልጠን ልንሻው የሚገባው ነገር የእግዚአብሔርን አብርሆት ነው በእያንዳንዱ የሕይወት ገጾቻችን ሊለየን የማይገባው መንፈስ ቅዱስ ነው አርሱ ከእኛ ጋር ሲዘልቅ ከባድ ቀላል ይሆናል ።
ት.ዳንኤል 3 :1-30
አገልጋይ ኤፍሬም አሠፋ
ራይዝ ሐዋሪያዊት ቤተ - ክርስቲያን

 ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የመታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ  :: #የተወለደው  - ዳግም ወልደት ሊሰጠን- ከአብ ጋር ሊያስታርቀን - በመስቀል ሞት ለመሞት...
07/01/2025


ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ የመታሰቢያ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ::
#የተወለደው
- ዳግም ወልደት ሊሰጠን
- ከአብ ጋር ሊያስታርቀን
- በመስቀል ሞት ለመሞት
-በደሙ ከኃጢአት ባርነት ሊዋጀን...
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

26/11/2024

Rise Apostolic Church

 #ከሁሉ፟_የሚበልጠው፟_ማን_ነው¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥...
24/11/2024

#ከሁሉ፟_የሚበልጠው፟_ማን_ነው
¹ በክርስቶስም አንዳች ምክር ቢሆን፥ የፍቅር መጽናናት ቢሆን፥ የመንፈስ ኅብረት ቢሆን፥ ምሕረትና ርኅራኄ ቢሆኑ፥ ደስታዬን ፈጽሙልኝ፤
² በአንድ አሳብ ተስማሙ፥ አንድ ፍቅር አንድም ልብ አንድም አሳብ ይሁንላችሁ፤
³ ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ #ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር
ፊልጵስዩስ 2
³⁵ ተቀምጦም አሥራ ሁለቱን ጠርቶ፦ ሰው ፊተኛ ሊሆን ቢወድ ከሁሉ በኋላ የሁሉም አገልጋይ ይሁን አላቸው።
³⁶ ሕፃንም ይዞ በመካከላቸው አቆመው አቅፎም፦
³⁷ እንደዚህ ካሉ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን እንጂ እኔን አይቀበልም አላቸው።
ማርቆስ 9 ፡ 35
Rise Apostolic Church | Apostle Ephrem Assefa |

23/11/2024

Renewal of Life
Rise Apostolic Church /Ephrem Assefa /

  መንፈሳዊ ተአድሶ መነሻውን ግለሰብ በማድርግ ወደ ማህበረ ምዕመናን ያድጋል የግለሰቦቸ ግላዊ ተአድሶ ሲሰናሰል የጋራ መታደስን ይወልዳል ፡፡ “ባሪያዎች ነንና፥ አምላካችን ግን በባርነታችን ...
28/10/2024


መንፈሳዊ ተአድሶ መነሻውን ግለሰብ በማድርግ ወደ ማህበረ ምዕመናን ያድጋል የግለሰቦቸ ግላዊ ተአድሶ ሲሰናሰል የጋራ መታደስን ይወልዳል ፡፡
“ባሪያዎች ነንና፥ አምላካችን ግን በባርነታችን አልተወንም የሕይወት መታደስን ይሰጠን ዘንድ፥ የአምላካችንንም ቤት እንሠራ ዘንድ፥ የተፈታውንም እንጠግን ዘንድ፥ በይሁዳና በኢየሩሳሌምም ቅጥር ይደረግልን ዘንድ በፋርስ ነገሥታት ፊት ምሕረቱን ሰጠን።”
— ዕዝራ 9፥9
9For we were bondmen; yet our God hath not forsaken us in our bo***ge, but hath extended
mercy unto us in the sight of the kings of Persia, to give us a reviving, to set up the house
of our God, and to repair the desolations thereof, and to give us a wall in Judah and in Jerusalem.

Address

@ Bole Bulebula
Addis Ababa

Telephone

+251966259111

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rise Apostolic church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Rise Apostolic church:

Share

Category