A.a. Smkc YOUTH

A.a. Smkc YOUTH ብዙ ሰዎች የመሰከሩለትን ከእኔም የሰማኸውን ሌሎችን ደግሞ ሊያስተምሩ ለሚችሉ ለታመኑ ሰዎች አደራ ስጥ። 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥2

18/06/2023

ዛሬ😍😍
መደበኛ ወርሀዊዉ የወጣቶች ፕሮግራማችን ዛሬ እሁድ ከሰአት ሰኔ 11, 9:00 - 12:30 ይካሄዳል ።

🎶> በእለቱ #ልዩ የምስጋና እና የአምልኮ ጊዜ ከዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ እና የቤተክርስቲያናችን አምልኮ መሪዎች ጋር ይኖረናል #አይቀርም።

👆እንሰብሰብ
✌እንተያይ
👏 አንነቃቃ

#ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት አገልግሎት

#ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!
❗️

መደበኛ ወራዊዉ የወጣቶች  ፕሮግራማችንን እሁድ ግንቦት 13,  9:30 ጀምረን 12:30 እንጨርሳለን።፨> በእለቱ ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ ይኖረናል  #አይቀርም።👆እንሰብሰብ✌እንተያይ👏 ...
16/05/2023

መደበኛ ወራዊዉ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እሁድ ግንቦት 13, 9:30 ጀምረን 12:30 እንጨርሳለን።

፨> በእለቱ ልዩ የአምልኮ እና የቃል ጊዜ ይኖረናል #አይቀርም።

👆እንሰብሰብ
✌እንተያይ
👏 አንነቃቃ

#ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት አገልግሎት

#ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!

❗️

09/04/2023

"መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ"
—ቆሮንቶስ 15:3 - 4

የተወደዳቹ ወጣቶች : ወርሃዊው ኘሮግራማችን የፊታችን #አርብ ምሽት ሚያዚያ 6, 2015, 10:00ሰአት ላይ ይካሄዳል።

#በአልን አስመልክቶ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ታሪክ በፊልም የምንመለከት ሲሆን እንዲሁም ልዩ ለትንሳኤው ንጉስ የምስጋና እና የአምልኮ መስዋዕትን የምናሰማ ይሆናል።

፨>ሰዎችን እንጋብዝ ፤ ሁላችንም በሰአት እንገኝ።

👉ማሳሰቢያ:- የበአል ይዘት ያለው ስለሆነ ሁሉም ሰው ተጋብዟል። አብረን የጌታን ሞትና ትንሳኤ መታሰቢያ በአል እናከብራለን ።

⛪ ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት አገልግሎት

#ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!

መደበኛው ወራዊዉ የወጣቶች  ፕሮግራማችንን እሁድ መጋቢት 10..ሰአት 9:30 ጀምረን 12:30 እንጨርሳለን።👆እንሰብሰብ ✌እንተያይ👏 አንነቃቃ  #ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት  አገልግሎትጸጋ...
14/03/2023

መደበኛው ወራዊዉ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እሁድ መጋቢት 10..ሰአት 9:30 ጀምረን 12:30 እንጨርሳለን።

👆እንሰብሰብ
✌እንተያይ
👏 አንነቃቃ

#ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት አገልግሎት

ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!

15/02/2023

መደበኛው ወራዊዉ የወጣቶች ፕሮግራማችንን እሁድ የካቲት12, 9:30 ጀምረን 12:30 እንጨርሳለን።

👆እንሰብሰብ
✌እንተያይ
👏 አንነቃቃ

#ሰሜን መሰረተ ክርስቶስ ወጣት አገልግሎት

ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!

ተወዳጅ እና ትሁት ከሆነው ከወንድማችን ዶክተር  Abraham Tekle Mariam ጋር ባለፈው ቅዳሜ አስደናቂ ጊዜን አሳልፈናል። ባሣለፍነው ጊዜ የህይወት ተሞክሮውን ሲያካፍለን ነበር እናም ...
03/08/2021

ተወዳጅ እና ትሁት ከሆነው ከወንድማችን ዶክተር Abraham Tekle Mariam ጋር ባለፈው ቅዳሜ አስደናቂ ጊዜን አሳልፈናል። ባሣለፍነው ጊዜ የህይወት ተሞክሮውን ሲያካፍለን ነበር እናም ብዙ ተምረናል፡፡ ፕሮግራማችን በወንድማችን አሸናፊ አማካኝነት በፀሎት ጀምረናል እናም ከዚያ በመቀጠል ከወንድማችን አቤኔዘር ጋር በዝማሬ ጌታን አምልከናል፡፡ እግዚአብሄር ሁለቱንም አብዝቶ ይባርክ! እጅግ በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር፡፡ከዚያ ወደ ህይወት ተሞከሮ ማካፈል ገባን፡፡ ዶክተር አብርሽ ሰባኪ ከመሆኑ በፊት በትናንሽ ቡድኖች ያገለገል አና ይሰብክ ነበር ፡፡ ቤተክርስቲያን ውስጥ በፀሎት ፣በአምልኮ እና በሌሎች የተለያዩ አገልግሎት ውስጥ ሲያገለግል እና ሲሳተፍ ቆይቶአል፡፡ እናም ይህ ነገር ጥሪውን ለመለየት ረድቶታል፡፡ ከማንኛውም ነገር በተሻለ ሁኔታ ቃሉን ለመስበክ እና ለማጥናት ይፈልግ ነበር ፡፡ የእግዚአብሔርን ቃል ለጓደኞቹ ያካፍል ነበር፡፡ ከእግዚአብሄር ቃል ጋር ያሣልፍም ነበር፡፡ አብርሽ ራሱ በሠራት ትንሿ ክፍሉ ውስጥ ከጌታ ጋር ብዙ ጊዜ ያሳልፍ ነበር፡፡ የእግዚአብሄር ድምፅ ለመስማትም የተለማመደው በዚህች ክፍሉ ውስጥነበር

አብርሽም በክርስትና ህይወቱ እንዲያድግ፣ በቤተክርስቲያንም ሆነ ከውጭ ትልቅ ተፅዕኖ የሳደሩበት÷ አርአያዎችና እና አማከሪዎቹን ነበሩት፡፡ለታላላቅ የህይወት ውሳኔዎቹ እና ለፈታኝ ችግሮቹ ምክርን ከብዙ ሰዎች ያገኝ ነበር ብዙ ሰዎችም ነበሩት አሁንም አሉት፡፡ ስለቤተሰቡ ፣ ጋብቻውን ፣ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎቹን ፣ ተግዳሮቶቹን እና እንዴት ወደ ትምህርት ቤት እንደገባ አካፍሎናል፡፡አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ትቶልናል። (ወጣት ቡድን) በልዩ ልዩ የቤተክርስቲያን እንቅስቃሴ ውስጥ መሳተፍ፤በተለይ እኛ ለወጣቶች ጌታን ማገልገል ትልቅ ዕድል መሆኑንና እንድናገለግል መክሮናል ብሎአል፡፡ እግዚአብሄር ይባረክ!! ዶክተር አብርሽን በማግኘታችን በእውነት ተባርከናል፡፡ የቅዳሜው ትምህርት በዋጋ የማይታመን ነበር፡፡ ሁላችሁንም እናመሰግናለን፡፡ ዛሬ እኛን ስለተቀላቀላችሁ፤ መንፈሳዊ ግንኙነታቹን ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር እንድታጠነከሩ አሰናሣስባለን። ከሁለት ሳምንት በኃላ ቋሚ በኘሮግራማችን ይጀመራል። ሁላቹንም ለማየት በጉጉትእንጠብቃለን፡፡
ለማንኛውም ምክርና ፀሎት የወጣቶች አስተባባሪያችንን፡
እህት ኤልሻዳይ ቢወጣን ያነጋግሩ
0986987554

ሐምሌ 24 ቅዳሜ ከ 8:00-11:00ፀሎት አምልኮየህይወት ምስክርነት ከዶ\ር አብርሃም ተክለማርያም ጋር
28/07/2021

ሐምሌ 24 ቅዳሜ ከ 8:00-11:00
ፀሎት
አምልኮ
የህይወት ምስክርነት ከዶ\ር አብርሃም ተክለማርያም ጋር

Address

Addis Ababa

Telephone

+251986987554

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A.a. Smkc YOUTH posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share