አንደሉስ መድረሳ Andelus Medresa

አንደሉስ መድረሳ Andelus Medresa በቄራ ሰላም መስጂድ የሚገኘው የአንደሉስ መድረሳ ቁርአን በሂፍዝ በነዘር እንዲሁም በክረምት ወቅት በተለያዩ ደረጃዎች ኢስላማዊ ኮርሶችን ይሰጣል ።

ለረዥም አመታት በቄራ ሰላም መስጂድ ሲሰጥ የቆየው እስላማዊ የክረምት ኮርስ ዘንድሮም ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ እርሶም ልጆችዎ የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስመዝግቦቸው፡፡ በታላላቅ ኡስታ...
02/07/2023

ለረዥም አመታት በቄራ ሰላም መስጂድ ሲሰጥ የቆየው እስላማዊ የክረምት ኮርስ ዘንድሮም ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ እርሶም ልጆችዎ የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስመዝግቦቸው፡፡ በታላላቅ ኡስታዞች የሚሰጠው ትምህርት በቅርብ ቀን የሚጀመር ሲሆን፤ ቄራ ሰላም መስጂድ ቅጥር ግቢ አንደሉስ መድረሳ በመምጣት መመዝብ ይችላሉ፡፡

https://t.me/Qera_selam_mesjid

ነብያችን ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ"የአረፋ ቀን ፆም ያለፈውን 1አመትና ወደፊት የሚመጣውን 1አመት ወንጀል ያስምራል።📚ሶሒሁ ሙስሊም 1162
07/07/2022

ነብያችን ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ"

የአረፋ ቀን ፆም ያለፈውን 1አመትና ወደፊት የሚመጣውን 1አመት ወንጀል ያስምራል።

📚ሶሒሁ ሙስሊም 1162

በ2014 በአንደሉስ መድረሳ የአዳር የቁርአን ሂፍዝ መግቢያ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልፇል።
08/10/2021

በ2014 በአንደሉስ መድረሳ የአዳር የቁርአን ሂፍዝ መግቢያ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር ከታች ተገልፇል።

∷የመግቢያ ፈተና ቀን∷በአንደሉስ የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል በ2014 ዓመት በአዳር መርሃ ግብር ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ: ❶ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሰኞ መስከረም 24 እ...
25/09/2021

∷የመግቢያ ፈተና ቀን∷

በአንደሉስ የቁርአን ሒፍዝ ማዕከል በ2014 ዓመት በአዳር መርሃ ግብር ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች በሙሉ:

❶ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ሰኞ መስከረም 24 እና ማክሰኞ መስከረም 25 መሆኑን አውቃችሁ በእለቱ እንድትገኙ እንገልፃለን ።

❷ የፈተናው ቀን ያለፈው ማንኛውም ተማሪ በሌላ ቀን ፈተና እንደማይኖር በመገንዘብ በእለቱ ለፈተና መቅረብ አለበት!

የመፈተኛ ሰዓት
ጠዋት ከ3:00 ‐ 6:00
ከሰዓት ከ8:30 ‐ 12:00

የመፈተኛ ቦታ: ቄራ ሰላም መስጂድ

ለበለጠ መረጃ
0936982359 ወይም 0937886724

ተጨማሪ ምስሎች ከዛሬ የሂፍዝ ተመራቂ ተማሪዎች
19/09/2021

ተጨማሪ ምስሎች ከዛሬ የሂፍዝ ተመራቂ ተማሪዎች

አንደሉስ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ሲያስትምረቸው የነበሩ ተማሪዎችን በዛሬው እለት በድምቀት አስመረቀ።በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁር...
19/09/2021

አንደሉስ የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ሲያስትምረቸው የነበሩ ተማሪዎችን በዛሬው እለት በድምቀት አስመረቀ።

በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአን ሂፍዝ ትምህርት ለ2 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች እንዲሁም በክረምት ኮርስ ለ1ወር የተማሩትን ተማሪዎች ታላላቅ አሊሞች፣ዳኢዎች፣ኡስታዞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በድምቀት አስመርቋል።

19/09/2021
/ታላቅ የሂፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም/እሁድ መስከረም 09 /2014 ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአ...
17/09/2021

/ታላቅ የሂፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም/

እሁድ መስከረም 09 /2014 ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአን ሂፍዝ ትምህርት ለ2 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች እንዲሁም በክረምት ኮርስ ለ1ወር የተማሩትን ተማሪዎች ታላላቅ አሊሞች፣ዳኢዎች፣ኡስታዞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በድምቀት ያስመርቃል።

በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ታላቅ የሂፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራምእሁድ መስከረም 09 /2014 ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአን ...
14/09/2021

ታላቅ የሂፍዝ ተማሪዎች የምርቃት ፕሮግራም

እሁድ መስከረም 09 /2014 ከጠዋቱ 3: 00 ጀምሮ በቄራ ሰላም መስጂድ ውስጥ የሚገኘው አንደሉስ መድረሳ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር የአዳር የቁርአን ሂፍዝ ትምህርት ለ2 ተከታታይ አመታት ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች እንዲሁም በክረምት ኮርስ ለ1ወር የተማሩትን ተማሪዎች ታላላቅ አሊሞች፣ዳኢዎች፣ኡስታዞች እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች በተገኙበት በድምቀት ያስመርቃል።

በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

13/09/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251936982359

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አንደሉስ መድረሳ Andelus Medresa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አንደሉስ መድረሳ Andelus Medresa:

Share