Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን

Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን, Church, addis ababa, Addis Ababa.

ይህ የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን የፌስቡክ ገፅ ነው!

“ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየተጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።”
2ኛ ጴጥሮስ 1፥19

ፍሎው፣ሼርና ኮሜንት በማድረግ ቤተሰብ ሆነው አብረውን ያገልግሉ!

የመሪዎች ጉባኤ

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦችየጌታ ጸጋ ይብዛላችሁየኢትዮጽያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን የጀሞ አጥቢያ ለአንድ ወር የሚቆይ ከጌታ በተቀበለችው ምሪት ለአንድ ወር የሚቆይ አማኞች...
19/05/2026

የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች

የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ

የኢትዮጽያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን የጀሞ አጥቢያ ለአንድ ወር የሚቆይ ከጌታ በተቀበለችው ምሪት ለአንድ ወር የሚቆይ አማኞች በቃሉና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከልብ ወይም ከውስጣዊ ህመም ተፈውሰው ጤናማና የታደሰ ህይወትና አገልግሎት እንዲኖራቸው የሚያግዝ አዲስ ምዕራፍ የተሰኘ ልዩ ኮንፍራንስ አርብ ግነቦት 7 መጀመሯ ይታወቃል።

ይህ ኮንፍራንስ ማክሰኞ ከ10:00 ጀምሮ፣አርብ ከ10:00 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቀጥል መሆኑን አውቃችሁ

1.በመገኘት ይህን የጌታን ጸጋና ወቅታዊውን መልእክት እንድትካፈሉ

2.ጌታን ለማያውቁ ሰዎችና በልዩ ልዩ ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን በመጋበዝ ለደህንነታቸውና ለመፈወሳቸው ምክንያት እንድትሆኑ

3.ቤተክርስቲያን አገልግሎቷን በድል ማጠናቀቅ እንዲያስችላት የጸሎት ድጋፍ እንድታደርጉን በጌታ ፍቅር እየጠየቅን

በሁሉ ስለምታገለግሉ ደግሞም ስለምትገለገሉ ጌታ ከጸባኦት ይባርካችሁ እንላለን።

በመሪዎችና በጌታ ውክልና
መጋቢ ደረሰ

አስደሳች ዜናየተወደዳችሁና የተባረካችሁ ቤተሰቦቻችንየጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁይህ በማቴ 9:16,17 ላይ የተመሰረተ የ2018 ዓ/ም ከግንቦት 7,8 እና 9 የሚከናወን አዲስ ምእራፍ የተሰኘ...
11/05/2026

አስደሳች ዜና

የተወደዳችሁና የተባረካችሁ ቤተሰቦቻችን

የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ

ይህ በማቴ 9:16,17 ላይ የተመሰረተ የ2018 ዓ/ም ከግንቦት 7,8 እና 9 የሚከናወን አዲስ ምእራፍ የተሰኘ የአመታዊ ኮንፍራንሳችን ፖስተር ነው!

እንደ ባለቤትና አብሮ ሰራተኛ

እያንዳንዳሁ በሁሉም የሶሻል ሚዲያዎቻችሁ በመልቀቅ ቢያንስ አምስት ሰዎችን ወደ ድግሱ ጋብዟቸው።
በተለይ ጌታን የማያውቁ አዳዲስ ሰዎችን።

በሚለቀቀው ቃልና ጸጋ ወደ አዲሱ ምእራፍ ተሸጋግረን ከአሮጌው ኑሮና አገልግሎት ተላቅቀን ክብርና ፍሬ የሞላበት የአዲሱን ምእራፍ ኑሮና አገልግሎት እንድንጀምር እንዘጋጅ!

ጌታም እንደ እምነታችን ያደርጋል!

ተባረኩ ተባርካችሁማል!

በጌታና በመሪዎች ውክልና
ወንድማችሁ መጋቢ ደረሰ

የተወደዳችሁና የተባረካችሁ የኢትዮጽያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መሪዎች፣አገልጋዮች፣ ቤተሰቦችና መላው የክርስቶስ ቤተሰቦችና አብሮ ሰራተኞች እንኳን የክርስትናችን መሰረትና ዋና ...
10/04/2026

የተወደዳችሁና የተባረካችሁ
የኢትዮጽያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተክርስቲያን
መሪዎች፣አገልጋዮች፣ ቤተሰቦችና መላው የክርስቶስ ቤተሰቦችና አብሮ ሰራተኞች

እንኳን የክርስትናችን መሰረትና ዋና ወደ ሆነው ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዛሬ አርብ ትንሳኤውን አስመልክቶ በጀሞ በምትገኘው አጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ከ8:00 ጀምሮ ልዩ ኘሮግራም ስላዘጋጀን መጥታችሁ ጌታን ከእኛ ጋር እንድታመልኩ እና የትንሳኤውንም ሀይል እንድትካፈሉ ጋብዘናችኋል።

ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር
የመሪዎች ጉባኤ

የተወደዳችሁ የሶሻል ሚዲያ ቤተሰቦቻችንይህ በሶስት አንድ የሚዲያ አገልግሎታችን እስራኤል እና ቤተክርስቲያን የተሰኘ ኘሮግራማችን ነው።መልእክቱን ተካፍላችሁ መልእክቱ ለብዙዎች እንዲደርሳቸው ላ...
18/12/2025

የተወደዳችሁ የሶሻል ሚዲያ ቤተሰቦቻችን

ይህ በሶስት አንድ የሚዲያ አገልግሎታችን እስራኤል እና ቤተክርስቲያን የተሰኘ ኘሮግራማችን ነው።

መልእክቱን ተካፍላችሁ መልእክቱ ለብዙዎች እንዲደርሳቸው
ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን አገልግሉ!

እንወዳችሗለን

ይህ ቪዲዮ በሶስት አንድ ሚዲያ አገልግሎታቸን ስር እያዘጋጀን ከምናቀርባቸው ፕሮግራሞች ምስጋና እና እርምት የተሰኘ ፐሮገራም አስፈላጊነት ለሚዲያ ቤተሰቦቻችንና በትብብር መስራት ለ....

ውድ የሶስት አንድ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ይህ ቪዲዮ ፊት ለፊት ሚዲያ አገልግሎታችን ስር እየዘጋጀ የሚቀርብ ጤና በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ የተሰኘ ኘሮግራም አላማ፣ ይዘትና ጥቅም የተተነተነበት ቪዲዮ...
10/12/2025

ውድ የሶስት አንድ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን

ይህ ቪዲዮ ፊት ለፊት ሚዲያ አገልግሎታችን ስር እየዘጋጀ የሚቀርብ ጤና በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ የተሰኘ ኘሮግራም አላማ፣ ይዘትና ጥቅም የተተነተነበት ቪዲዮ ነው!

ኘሮግራሙን በመከታተል
ፎሎው ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ ቀማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።

ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር

ይህ ቪዲዮ በፊትለፊት ሚዲያ አገልግሎታቸን ስር እያዘጋጀን ከምናቀርባቸው ፕሮግራሞች ጤና በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ የተሰኘ ፐሮገራም አስፈላጊነት ለሚዲያ ቤተሰቦቻችንና በትብብር መስራ.....

09/12/2025

ይህ ቪዲዮ በ3አንድ የሚዲያ አገልግሎታችን ስር እያዘጋጀን ከምናቀርባቸው የሚዲያ ፐሮግራሞች የዓለም ብርሃን የምድር ጨው የተሰኘን ፐሮግም ምንነት ማለትም ምድራችን ተፈጥሮአዊ ባለሆነ...

ውድ የሶስት አንድ  ሚዲያ ቤተሰቦቻችንሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!ይህ ፊት ለፊት በተሰኘው ሁለተኛው የሚዲያ አገልግሎታችን እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ ...
08/12/2025

ውድ የሶስት አንድ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን

ሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!

ይህ ፊት ለፊት በተሰኘው ሁለተኛው የሚዲያ አገልግሎታችን እየተዘጋጀ የሚቀርብ ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ የተሰኘ ኘሮግራም ነው!

መልእክታችንን ተካፍላችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ በትህትና እንጠይቃችሗለን።

ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር!

ይህ ቪዲዮ በፊትለፊት ሚዲያ አገልግሎታቸን ስር እያዘጋጀን ከምናቀርባቸው ፕሮግራሞች ሳይንስና ቴክኖሎጂ በመጽሐፍ ቅዱስ አውድ የተሰኘ ፐሮገራም አስፈላጊነት ለሚዲያ ቤተሰቦቹና በት.....

ውድ የሶስት አንድ  የሚዲያ ቤተሰቦቻችንሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!ይህ ፊት ለፊት የተሰኘው ሁለተኛው የሚዲያ አገልግሎታችን ነው! መልእክታችንን ተካፍላችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው  ላይክ...
08/12/2025

ውድ የሶስት አንድ የሚዲያ ቤተሰቦቻችን

ሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!

ይህ ፊት ለፊት የተሰኘው ሁለተኛው የሚዲያ አገልግሎታችን ነው! መልእክታችንን ተካፍላችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ በትህትና እንጠይቃችሗለን።

ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር!

ይህ ቪዲዮ አጠቃላይ የፊትለፊት ሚዲያ አገልግሎትን መጠሪያና የሚዲያ አገልግሎቱን ዋና ህሳብ ምንነት ለሚዲያ ቤተስቦቹና ለአድማጭ ተመልካቾቹ ግልጽ በማድረግ የሚደያ ቢተስቦቹና አድማ....

ውድ የሚዲያ ቤተሰቦቻችንየሶስት አንድ ሚዲያ እና የፊትለፊት ሚዲያ አገልግሎታችን በይፋ መጀመራችንን ማብሰራችን ይታወሳል።በኘሮጀክታችን መሰረት በከፍተኛ ጥራት በሁለቱም ሚዲያዎች እያዘጋጀን የ...
08/12/2025

ውድ የሚዲያ ቤተሰቦቻችን

የሶስት አንድ ሚዲያ እና የፊትለፊት ሚዲያ አገልግሎታችን በይፋ መጀመራችንን ማብሰራችን ይታወሳል።በኘሮጀክታችን መሰረት በከፍተኛ ጥራት በሁለቱም ሚዲያዎች እያዘጋጀን የምናቀርባቸውን እጅግ ጠቃሚ የሆነ ኘሮግራሞችን በመከታተል፣ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ በታላቅ ትህትና ጥሪያችንን እያቀረብን አብራችሁን ስለምታገለግሉ ከወዲሁ እናመሰግናለን።

ከብዙ ፍቅርና አክብሮት ጋር

ውድ የሶስት አንድ  የሚዲያ ቤተሰቦቻችን ወንድም እህቶቻችንሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!መልእክታችንን ተካፍላችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድ...
08/12/2025

ውድ የሶስት አንድ የሚዲያ ቤተሰቦቻችን ወንድም እህቶቻችን

ሰላማችን በያላችሁበት ይድረሳችሁ!

መልእክታችንን ተካፍላችሁ ለሌሎች እንዲደርሳቸው ላይክ፣ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ አብራችሁን እንድታገለግሉ በትህትና እንጠይቃችሗለን።

ከብዙ አክብሮትና ፍቅር ጋር!

ይህ ቪዲዮ በ3አንድ የሚዲያ አገልግሎታችን ስር እያዘጋጀን ከምናቀርባቸው የሚዲያ ፐሮግራሞች የዓለም ብርሃን የምድር ጨው የተሰኘን ፐሮግም ምንነት ማለትም ምድራችን ተፈጥሮአዊ ባለሆነ...

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251944108576

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Word of Prophecy Christ's Church የኢትዮጵያ የትንቢት ቃል የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን:

Share

Category