An War Mohammed- አንዋር መሀመድ

An War Mohammed- አንዋር መሀመድ ከፈጠረኝ በላይ የወደደኝ የለም ♡

14/04/2024

ቸር ሰው የአላህ ወኪል ነው ✍️

29/03/2024

እኔ የሱብሂ ሶላት በሰዓቱ ተነስቶ በማይሰግድ
ነገር ግን ለስራው በሰዓቱ በሚነሳ ሙስሊም እገረማለው ::

ሪዝቅ ሰጪውን እየረሳ
ሪዝቅ ፍለጋ ይወጣል

01/08/2023

ከፈጠረኝ በላይ
የወደደኝ የለም ::

30/07/2023

አላህ ይቅር እንዲልህ በምትጠብቅበት ፍጥነት ሌሎችን ይቅር በል።"

28/07/2023

የኛ ወንጀል ከአላህ እዝነት አይበልጥም

28/07/2023

በአሳ ነባሪ ሆድ ዉስጥ እንኮን ተስፋ ነበር

27/07/2023

የአላህ ሰዎች ወሪያቸው ዚክር ሲሆን
ዝምታቸው ደግሞ ተፈኩር ነው::

25/07/2023

አላህን በማመጽ ዉስጥ ደስታ የለም"

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when An War Mohammed- አንዋር መሀመድ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share