Christian Media / ክርስቲያን ሚዲያ

Christian Media / ክርስቲያን ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Christian Media / ክርስቲያን ሚዲያ, Church of Christ, Ethiopian, Addis Ababa.

21/07/2026

እስኪ ቄስን እናዳምጠው

26/04/2026

አስደንጋጭ በረከት
ዛሬ ያገኛችዋል::

ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ይንበረከካል ኢየሱስ ጌታ ነው።ሞትን ያሸነፈ ብየኛው ጀግና ኢየሱስ ነው
22/04/2026

ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ይንበረከካል ኢየሱስ ጌታ ነው።
ሞትን ያሸነፈ ብየኛው ጀግና ኢየሱስ ነው

06/04/2026

ዛሬ ሰኞ
ካሰባችሁት ቦታ በኢየሱስ
ስም ገንዘብ ይላክ።

የእግዚአብሔር ቃል ይስለዋል ! እንጂ  ያማዋል ! አይልም መጽሐፈ ምሳሌ 2717፤ ብረት ብረትን ይስለዋል፥   ሰውም ባልንጀራውን ይስላል። ወዳጅ እያላችሁ ብርታቱንም  ድካሙንም የምታውቁትን ...
22/02/2026

የእግዚአብሔር ቃል ይስለዋል ! እንጂ ያማዋል ! አይልም

መጽሐፈ ምሳሌ 27
17፤ ብረት ብረትን ይስለዋል፥
ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።

ወዳጅ እያላችሁ ብርታቱንም ድካሙንም የምታውቁትን ወንድማችሁን ብርታቱን ብቻ እየነገራችሁት እንዳንተ እኮ ያለ ሰው የለም፣ አንተ አንደኛ ነህ፣ ስትሉ ከርማችሁ ልክ ስትጣሉ ጠብቃችሁ ደግሞ ድካሙን ብቻ ለማጉላት የምትጥሩ ሰዋች ጥቅም ቀረሽ ጩኸት እንዳይመስልባችሁ ወዳጅ እያላችሁ ከድካሙ እንዲመለስ ብትመክሩት መልካም ነው እላለው፣
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም በዚህ ዘመን ካለ
ማሰመሰል ከሚባል በሽታ ይፈውሰን 🙏

14/01/2026

የማደግህ ምልክት አንደኛው በማያድጉ ሰዎች
መጠላት ነው።

01/01/2026

ከቤታችሁ ክፉ አዋጅ ተገለበጠ ::

 ፦ ደስ ይበላችሁ ከዛሬ ጀምሮ በሚመጣው ቀናቶች ውስጥ ለረጅም ዘመን የተዘጋዉ የትኛዉም በር ይከፈታል። ያልጠበቃችሁ ያላሰባችሁ አድስ ነገር በህይወታቹ ላይ ይሆናል አሜን ሃሌሉያ ሆኗል ።
20/12/2025

፦ ደስ ይበላችሁ ከዛሬ ጀምሮ በሚመጣው ቀናቶች ውስጥ ለረጅም ዘመን የተዘጋዉ የትኛዉም በር ይከፈታል። ያልጠበቃችሁ ያላሰባችሁ አድስ ነገር በህይወታቹ ላይ ይሆናል አሜን ሃሌሉያ ሆኗል ።

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christian Media / ክርስቲያን ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share