Jemo HKC Youth Fellowship

Jemo HKC Youth Fellowship በእነርሱም መካከል የሕይወትን ቃል እያቀረባችሁ በዓለም እንደ ብርሃን ትታያላችሁ ፊልጵ 2:16

ቀን 3፡ እሁድ ጠዋት እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል።🔹ከዘማሪ እዩ ጳውሎስ ጋር በዝማሬ አምልከናል።🔹ከመጋቢ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ተምረናል።የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፦ የሐዋ...
31/08/2026

ቀን 3፡ እሁድ ጠዋት እግዚአብሔር ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል።
🔹ከዘማሪ እዩ ጳውሎስ ጋር በዝማሬ አምልከናል።
🔹ከመጋቢ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ተምረናል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፦ የሐዋሪያት ሥራ
ርዕስ፦ ህያው ቤተክርስቲያን
- በሕይወት መዝገብ ላይ ስሙ የተጻፈለት ህያው ቤተክርስቲያን ነው።
🔹የህያው ቤተክርስቲያን ተግባር፦
1. ጸሎት (ሐዋ. 2:42)
2. የሐዋሪያት/የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት (ሐዋ. 2:42)
3. የወንጌል ምስክርነት (ሐዋ. 8:1፤ 2:47)
4. መስጠትና መሰጠት (ሐዋ. 2:44-45)

ቀን 2: ቅዳሜ በነበረን ፕሮግራም🔹ከዘማሪት ራሔል ወንድወሰን ጋር በመዝሙር አምልከናል🔹ከመጋቢ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ተምረናልየቃሉ ክፍል: ኢሳ.6፥1-9ርዕስ: መነካትይቀጥ...
30/08/2026

ቀን 2: ቅዳሜ በነበረን ፕሮግራም
🔹ከዘማሪት ራሔል ወንድወሰን ጋር በመዝሙር አምልከናል
🔹ከመጋቢ ገዛኸኝ ደሳለኝ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ተምረናል
የቃሉ ክፍል: ኢሳ.6፥1-9
ርዕስ: መነካት
ይቀጥላል...

ቀን 1 : ዓርብ ከሰዓት ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል።መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 9⁷ ዳዊትም። ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ቸርነት ፈጽሜ አደርግልሃለሁና አትፍራ፤ የአባትህንም የሳኦልን ምድር ሁሉ እመል...
29/08/2026

ቀን 1 : ዓርብ ከሰዓት ጌታ ድንቅ ጊዜ ሰጥቶናል።

መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 9
⁷ ዳዊትም። ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ቸርነት ፈጽሜ አደርግልሃለሁና አትፍራ፤ የአባትህንም የሳኦልን ምድር ሁሉ እመልስልሃለሁ፥ አንተም ሁልጊዜ ከገበታዬ እንጀራ ትበላለህ አለው።

26/08/2026

በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን በሚል ርዕስ በወጣቶች የተዘጋጀ ዓመታዊ ኮንፈረንስ
ነሐሴ 22-24, 2018 ዓ.ም (ዓርብና ቅዳሜ ከ10:00 ጀምሮ፤ እሁድ ሙሉ ቀን)
ከተጋበዙ አገልጋዮች ጋር የእግዚአብሔርን ቃል እንሰማለን፣ በመዝሙር እናመልካለን፣ እንዲሁም ከቤተክርስቲያን የአምልኮ ሕብረት ጋር የክብር ንጉሳችንን ከፍ እናደርጋለን።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!

 ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። መዝሙረ ዳዊት 24:8
25/08/2026


ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። መዝሙረ ዳዊት 24:8

እሁድ ነሐሴ 17 ከሀልዎት መዘምራን ሕብረት ጋር በጸሎት፣ በመዝሙር፣ በእግዚአብሔር ቃል እና በተለያዩ ሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች እናመልካለን።
21/08/2026

እሁድ ነሐሴ 17 ከሀልዎት መዘምራን ሕብረት ጋር በጸሎት፣ በመዝሙር፣ በእግዚአብሔር ቃል እና በተለያዩ ሥነ-ጽሑፍ ሥራዎች እናመልካለን።

✨"የክብር ንጉስ"✨ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። መዝሙረ ዳዊት 24:8በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን ...
20/08/2026

✨"የክብር ንጉስ"✨
ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል። መዝሙረ ዳዊት 24:8
በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ ዓመታዊ ኮንፈረንስ
ነሐሴ 22-24, 2018ዓ.ም : ዓርብ እና ቅዳሜ ከ10:00 ጀምሮ : እሁድ ሙሉ ቀን
አድራሻ፦ ጀሞ 1 ስፖንጅ ፋብሪካ በስተጀርባ ከባጃጅ ተራ ከፍ ብሎ
መቅረት አይታሰብም!!

15/08/2026

የማርቆስ ወንጌል 9
⁷ ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም። የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።
በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን በሀልዎት መዘምራን ሕብረት ❤"በቂያችን ነበር" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ ዓመታዊ የምስጋና ፕሮግራም
ነሐሴ 17, 2018 ዓ.ም እሁድ ሙሉቀን መቅረት አይታሰብም!!

በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን❤ማራናታ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የልጆች አመታዊ የምስጋና ኮንፈረንስ እና የወንጌል ሥርጭት ድግስእሁድ ሐምሌ 05, 2018 ዓ.ም
09/07/2026

በአዲስ አበባ ጀሞ 1 የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን
❤ማራናታ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ልዩ የልጆች አመታዊ የምስጋና ኮንፈረንስ እና የወንጌል ሥርጭት ድግስ
እሁድ ሐምሌ 05, 2018 ዓ.ም

 #ወንጌልን  #በሜዳ እና  #የዘላለም  #ፈጣሪበወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም በአድስ አበባ ጀሞ1 አጥቢያ የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን በቀን 20 ከ6:00 እሰከ 8:00 ፦ ወንጌል ሥርጭት...
26/06/2026

#ወንጌልን #በሜዳ እና #የዘላለም #ፈጣሪ
በወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም በአድስ አበባ ጀሞ1 አጥቢያ የሕይወት ቃል ቤተክርስቲያን
በቀን 20 ከ6:00 እሰከ 8:00 ፦ ወንጌል ሥርጭት
ከሰዓት 8:00-1:00 የእግር ኳስ ግጥሚያ ከአቻ ቤተክርስቲያን ጋር በሕብረት የተዘጋጀ ይኖረናል።
እንድሁም እሁድ ከ11:00-2:00 #የዘላለም #ፈጣሪ የተሰኘ የአምልኮ ምሽት ስላለ በመገኘት የበረከቱ ተከፋይ እንድትሆን እንጋብዛችኋለን።
፨ ግጥሚያ በአየር ጤና ሆፍ የንበረስት ውሰጥ በምገኘው ሁለገብ ስታዲየም

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jemo HKC Youth Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share