Alishow211 Ministry

Alishow211 Ministry For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him shou

የምዕተ አመቱ አሿፊ፣ስለወንጌል ባያወራና ለተወሰነ ግዜ የራሱን ኑሮ ብቻ ሹፈቱን ትቶ ቢኖር ደስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ነው ሶፎኒያስ። ፓ/ር ዳዊት ደግሞ በተቃራኒው። ሶፎኒያስ ኑሮውን ለማሸነፍ...
18/07/2025

የምዕተ አመቱ አሿፊ፣ስለወንጌል ባያወራና ለተወሰነ ግዜ የራሱን ኑሮ ብቻ ሹፈቱን ትቶ ቢኖር ደስ ከሚሉኝ ሰዎች አንዱ ነው ሶፎኒያስ። ፓ/ር ዳዊት ደግሞ በተቃራኒው። ሶፎኒያስ ኑሮውን ለማሸነፍ ሲል ወንጌላችንን ተንጠላጥሎ አለ። ለዚህ ፓ/ር ዴቭ አቋሙን ግልጥ ቢያደርግ ደስ ይለኛል።

28/06/2025

ታላቁ መልዕክት

ለሰው ዘር በሙሉ!

እየሱስ ጌታ ነው!

Follow Alishow211

26/06/2025

ሻለቃ ሃይሌ ምን አለ?


Follow Alishow211 🧑‍🦽🚶🏃🧑‍🦯✝️

23/06/2025

የዮናታን ውርደት


#አሊሾ211

22/06/2025

እየሱስን የማይወድ ቢኖር . . .


 . 💀ብዙ ነገርም እንደዚያው ነው አይደል? As long as ለማቆም እስካልሞከርክ ድረስ ነፃነት ነው ሚመስለው። ልክ ይብቃኝ በቃ ብለህ the moment ሻንጣህን ስታነሳ ነው bo***ge ...
18/06/2025

. 💀

ብዙ ነገርም እንደዚያው ነው አይደል? As long as ለማቆም እስካልሞከርክ ድረስ ነፃነት ነው ሚመስለው። ልክ ይብቃኝ በቃ ብለህ the moment ሻንጣህን ስታነሳ ነው bo***ge እንደነበር ሚገባህ።

#ውጡ #ሹለኩ #አምልጡ #አትያዙ #አትተብተቡ
Follow Alishow211

17/06/2025

A must a listen.
እግዚአብሔር ግን አለ ⁉️


"ውርደትሽን ቀየርኩ" የሚለው አባባል በአዲስ ኪዳን በጣም በጥንቃቄ ነው ጥቅም ላይ መዋል ያለበት። የሰው ልጅ በዘመኑ ከውርደት ወደ ክብር የሚደረግን ጉዞ የሚያደርገው ለአንድ ግዜ ብቻ ነ...
17/08/2024

"ውርደትሽን ቀየርኩ" የሚለው አባባል በአዲስ ኪዳን በጣም በጥንቃቄ ነው ጥቅም ላይ መዋል ያለበት።
የሰው ልጅ በዘመኑ ከውርደት ወደ ክብር የሚደረግን ጉዞ የሚያደርገው ለአንድ ግዜ ብቻ ነው። እርሱም እየሱስ ክርስቶስን የህይወቱ አዳኝና ጌታ አድርጎ ለመቀበል ሲወስን።
አንድ ግዜ ብቻ ከውርደት ወደ ክብር፤ከዛ በኋላ ከክብር ወደ ክብር ነው።

ብር እያጣ ሲያገኝ፣እየታመመ ሲድን፣እየወደቀ ሲነሳ፣እምቢ ተብሎ ኖሮ ቪዛ ሲመታለት፣ከአፈር ቤት ወደተንቆጠቆጠ ቪላ ሲገባ ከንደገና ሚባል ጉዳይ አይደለም።

ክብር በእየሱስ ከሃጥያት ባርነትና ከሞት ፍርሃት አምልጦ ለዘላለም የእግዚአብሔር ልጅ ለመሆን መወሰን ነው። ውርደት ይሄን ስትገለብጠው ነው። ጌታን የሚያገለግል ሰው ኩሩ መሆን አለበት። አሜን ባትሉም ይኸው ነው።

Alishow211Ministry
GospelForAll

ዛሬ ጠዋት ከአንድ ልጣፍ ስር የፃፍኩት ኮመንት ነው። ሃሃሃሃሃሃሃ ይሄንን ርዕስ ደፍረህ ማንሳትህን መቼም ሳላደንቅ አላልፍም። እንደው ጨክኖ የዚህ ዓለም ክብሯ ሁሉ መፅሃፉ እንደሚለው እንደ ...
27/07/2024

ዛሬ ጠዋት ከአንድ ልጣፍ ስር የፃፍኩት ኮመንት ነው።

ሃሃሃሃሃሃሃ ይሄንን ርዕስ ደፍረህ ማንሳትህን መቼም ሳላደንቅ አላልፍም። እንደው ጨክኖ የዚህ ዓለም ክብሯ ሁሉ መፅሃፉ እንደሚለው እንደ ነው ሊል ነው ሊተው ነው እያልኩ ነበር ይሄን ክፍል ስታነሳ።

በመንፈስም እንዲያው በስጋም ሎጂክም ቢታሰብ ዘላለም ይበልጣል ብሎ ያስተምር ይሆን? ብዬ እየጓጓው። መልሰህ ከምድር ጋር ሰፋኸው። በምድር መቶ እጥፍ በእየሱስ አፍ የተባሉት ሁሉም ሃዋሪያት የውሻን ሞት ሞቱ፣ተሰደዱ፣ዋጋ ከፈሉ። ራሳቸውን ይህ ዓለም እንደተገባቸው አልቆጠሩም። ነብሴን እንኳ በፊቴ እንደምትከብር አድርጌ አላይም እንዳለ ሃዋሪያው፤ ዋናው እግዚአብሔር ወልድ ደረት ላይ ተደግፈው የተኙቱ ውዶቹ፤ ወደው ረከሱ ስለ ፍቅር።

በነብዩ በእዩኤል በኋለኛው ዘመን ከመንፈሴ አፈሳለሁ በተባለው መሰረት በፍፀሜው ዘመን በፀጋ የሚያገለግሉ ሳይሆኑ፤ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ምድር መንፈስ ቅዱስ ለመኖር ሲመጣ የተቀበሉቱ እነዛ ስለ ወንጌል ኦርድነሪ ሆኑ።

ቢነግዱ #በምድር 100 እጥፍ የተባሉት ሰዎች፤ #በሰማይ የተባለውን ሲፈለጉ ዘመን አለቀባቸው ሳይዞሩ ወደታች። እንደ እብድ ተከተሉት ያንን ናዝራዊ።

በትነኸው ና ያለው የእግዚአብሔርን ስለነበር ነው።

ስልጣንም ቢሆን የነበረው መልቀቂያ አስገብተህ ተከተለኝ ይለው ነበር አያያዙን ካልቻለበት።

እየሱስን እንደ እብድ ስታወራው፣ስትኖረው፣ስታስበው፣ስትራበው። ሌላው ቅራቅምቦ በግዱ ርዕስ ሳታደርገው ይመጣል ነው መፅሃፍ ቅዱሳዊ አያያዙ። እንጂ ነውር ነው ባንክ ቤት እንጂ ቤ/ክን ውስጥ በዚ ደረጃ ስለ ብር ሰው አይሰበክም።

ምንም ማስተባበያ አያስፈልግም። ዶላር አልተሰቀለም ጌታ እንጂ።

21/07/2024

በኋላ አልሰማሁም እንዳትል/ይ‼️
ምድር ሳለሁ አልነገረኝም እንዳትል።

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” ይላል።
— ሐዋርያት 4፥12

ክርስቶስ ወደ አብ የሚያደርሰው ብቸኛ መንገድ ነው። ይህ በፍፁም የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም።



Address

Addis Ababa

Telephone

+251972105635

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alishow211 Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Alishow211 Ministry:

Share