AFM Ethiopia -Apostolic Faith Mission Church

AFM Ethiopia -Apostolic Faith Mission Church To glorify God. To proclaim the Kingdom of God by preaching the gospel of Jesus Christ.

12/02/2025
19/01/2025

"Your unwavering faith and dedication to serving the Lord have been a beacon of light in our church. Your sermons are not just words; they are powerful messages that resonate deeply within our hearts and minds.

Happy Birthday Dr Swift more blessings.

19/01/2025
19/01/2025
19/01/2025
19/01/2025
23/12/2024
06/08/2024

✍️በ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ ዓለም በክርስቶስ ሲያላግጥ ባየንበት... የኢየሱስ ስም ሲገፋ እና እንዳይጠራ ሲከለከል በሰማንበት። በዛሬው እለት ኢትዮጲያዊቷ ጽጌ ዱጉማ ለሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በሴቶች መካከለኛ ርቀት የ800 ሜትር ውድድረ ላይ ብር ባስገኘችበት ትልቅ መድረክ ላይ ከድሏ ባለፈ ለዚህዓለም በጣም አስፈላጊ የሆነውን መልእክቷን አስተላልፋለች። ይህንን መልእክት ከመወዳደሪያ ኮዷ ወረቀት ጀርባ በእስክሪብቶ ጽፋ ልክ አጋጣሚውን ባገኘችበት ቅጽበት ዓለም ሁሉ ወደእርሷ በሚመለከትበት ሰከንዶች ላይ ጠብቃ ወረቀቱን ከደረቷ በመገንጠል በጀርባው አዙራ ያንን በእጅ ጽሁፍ የተጻፈ ጣፋጭ መልእክት አስተላለፈች። መልእክቱ እንዲህ ይላል "Jesus Is Lord" አዎ ኢየሱስ ጌታ ነው። ይህ መልእክት ከመላው ኢትዮጵያን ሁሉ ለአለም የተላለፈ መልእክት ነው። እስቲ ኮሜንት ላይ እኛም እንድገመው... ኢየሱስ ጌታ ነው

26/06/2024

Address

Goro Adebabay
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AFM Ethiopia -Apostolic Faith Mission Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category