Grace Temple Tv Ethiopia/ Pastor Elias Nega

Grace Temple Tv Ethiopia/ Pastor Elias Nega Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grace Temple Tv Ethiopia/ Pastor Elias Nega, Religious organisation, Addis Ababa.

በክርስቶስ የተገኘው የትንሳኤ ፣የአሸናፊነት ህይወት በእኛ ይገለጣል!!

ከዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አብራችሁ በገንዘባችሁ ለማገልገል ለምትፈለጉ በቤተክርስቲያንቷ የባንክ ሂሳብ ቁጥር
በንግድ ባንክ አካውንት 1000734818341


አዋሽ እንተርናሽናል ባንክ
013521693141700
ብርሃን ባንክ
2507790167489
የፀጋው መቅደስ ቤተክርስቲያን
ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ::
ፀጋ ይብዛላችሁ!!

የእሁድ ማለዳ ልዩ የአምልኮና የፀሎት የሚመጣውን ዘመን የመዋጀት ግዜ ከመጋቢ ኤልያስ እናከዘማሪት ሩሃማ ጋር በፀጋው የረሰረስንበት ብዙዎች የተፅናኑበት ድንቅ ማለዳ።
06/09/2026

የእሁድ ማለዳ ልዩ የአምልኮና የፀሎት የሚመጣውን ዘመን የመዋጀት ግዜ
ከመጋቢ ኤልያስ እና
ከዘማሪት ሩሃማ ጋር
በፀጋው የረሰረስንበት ብዙዎች የተፅናኑበት ድንቅ ማለዳ።

የእሁድ ማለዳ ልዩ የአምልኮና የፀሎት የሚመጣውን ዘመን የመዋጀት ግዜ
06/09/2026

የእሁድ ማለዳ ልዩ የአምልኮና የፀሎት የሚመጣውን ዘመን የመዋጀት ግዜ

የአርብ ምሽት ድንቅ  የፀሎትና የትንቢት የአምልኮ ምሽት
05/09/2026

የአርብ ምሽት ድንቅ የፀሎትና የትንቢት የአምልኮ ምሽት

የሀዘን መግለጫ የፀጋው መቅደስ ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንትና መጋቢ እናታችን ፓስተር ፂዮን ወለደኪዳን ሰኞ ምሽት ነሃሴ 25-12-18 ዓ.ም ሩጫውን  ጨርሳ ሔዳለች😥😥😥እናታችን እንወድሻ...
01/09/2026

የሀዘን መግለጫ
የፀጋው መቅደስ ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንትና መጋቢ
እናታችን ፓስተር ፂዮን ወለደኪዳን ሰኞ ምሽት ነሃሴ 25-12-18 ዓ.ም ሩጫውን ጨርሳ ሔዳለች😥😥😥
እናታችን እንወድሻለን ❤
በትንሳኤ እንገናኛለን!

ድንቅ የእሁድ ማለዳ ፕሮግራም  24-12-18የቤተክርቲያናችን አገልጋይ ዘማሪት ሩሃማ እናወንድም ዮሐንስ የጋብቻ ቃልኪዳን ስነስርዓታችሁን የፈፀማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባር...
31/08/2026

ድንቅ የእሁድ ማለዳ ፕሮግራም 24-12-18
የቤተክርቲያናችን አገልጋይ ዘማሪት ሩሃማ እና
ወንድም ዮሐንስ የጋብቻ ቃልኪዳን ስነስርዓታችሁን የፈፀማችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ
መጋቢ ሙላለም ፀጋ
ይብዛልህ።

    ግዜ
29/08/2026


ግዜ

Sunday Service ብዙዎች የተፈቱበትና የተፅናኑበት በዝማሬ ጌታን ያመለክንበት ፀጋን በቃለ እግዚአብሔር የካፈልንበት ግሩም ማለዳ:-ከዘማሪ ያቡና ከዘማሪት ሩሃማ ጋር በዝማሬከአገልጋይ ተ...
23/08/2026

Sunday Service
ብዙዎች የተፈቱበትና የተፅናኑበት በዝማሬ ጌታን ያመለክንበት
ፀጋን በቃለ እግዚአብሔር የካፈልንበት ግሩም ማለዳ:-
ከዘማሪ ያቡና
ከዘማሪት ሩሃማ ጋር በዝማሬ
ከአገልጋይ ተስፍሽ
ከነቢይ ምንቴ እና
ከመጋቢ ኤልያስ ጋር
የፀሎትና የቃል የትንቢት እና የፈውስ ግዜ ጌታ ሰጠን።
መጥታችሁ ለመካፈል ቂሊንጦ ከንግድ ባንክ ጀርባ ቤተሰብ ፊየል ቤት ያለበት ቤዝመንት ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ 0910249150

Sunday Service ብዙዎች የተፈቱበትና የተፅናኑበት በዝማሬ ጌታን ያመለክንበት ፀጋን በቃለ እግዚአብሔር የካፈልንበት ግሩም ማለዳ:-ከዘማሪ ያቡና ከዘማሪት ሩሃማ ጋር በዝማሬከአገልጋይ ተ...
23/08/2026

Sunday Service
ብዙዎች የተፈቱበትና የተፅናኑበት በዝማሬ ጌታን ያመለክንበት
ፀጋን በቃለ እግዚአብሔር የካፈልንበት ግሩም ማለዳ:-
ከዘማሪ ያቡና
ከዘማሪት ሩሃማ ጋር በዝማሬ
ከአገልጋይ ተስፍሽና
ከመጋቢ ኤልያስ ጋር
የፀሎትና የቃል የትንቢት እና የፈውስ ግዜ ጌታ ሰጠን።
መጥታችሁ ለመካፈል ቂሊንጦ ከንግድ ባንክ ጀርባ ቤተሰብ ፊየል ቤት ያለበት ቤዝመንት ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ 0910249150

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grace Temple Tv Ethiopia/ Pastor Elias Nega posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share