Bole Kale Hiwot Church

Bole Kale Hiwot Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bole Kale Hiwot Church, Religious organisation, Bole Michael, Addis Ababa.

በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስትያን የሚዘጋጀው የረቡዕ ምሽት የአምልኮና የትምህርት ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው ስለሆነም ቅዱሳን ሁላችሁ ሰዎችን በመጋበዝ ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ለማሳሰብ እንወ...
24/08/2023

በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስትያን የሚዘጋጀው የረቡዕ ምሽት የአምልኮና የትምህርት ፕሮግራም እንደቀጠለ ነው ስለሆነም ቅዱሳን ሁላችሁ ሰዎችን በመጋበዝ ከ11:30 ጀምሮ እንድትገኙ ለማሳሰብ እንወዳለን::

#ረቡዕ #ነሐሴ 17-2015ዓ.ም

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን  #በወጣቶች የተዘጋጀ  #የጾም ጸሎት እና  #የምሽግ ፕሮግራም ከ ነሐሴ 18 ሐሙስ ማታ እስከ  #ነሐሴ 20 ሙሉ ቀን  #በመኖሩ ሁላችሁም ሰዎችን  #በመጋበዝ እንድትካ...
23/08/2023

ሰላም ለሁላችሁ ይሁን
#በወጣቶች የተዘጋጀ #የጾም ጸሎት እና #የምሽግ ፕሮግራም ከ ነሐሴ 18 ሐሙስ ማታ እስከ #ነሐሴ 20 ሙሉ ቀን #በመኖሩ ሁላችሁም ሰዎችን #በመጋበዝ እንድትካፈሉ በጌታ #ፍቅር እናሳስባለን

ነገ ረቡዕ የአምልኮና የትምህርት ምሽት"ፀሎት፣ ፆም፣ ሰማያዊ ሀብት"ማቴ 6:9-24⏱ ምሽት11:30 📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን
22/08/2023

ነገ ረቡዕ
የአምልኮና የትምህርት ምሽት

"ፀሎት፣ ፆም፣ ሰማያዊ ሀብት"
ማቴ 6:9-24

⏱ ምሽት11:30
📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

 #ክርሰቲያናዊ ህይወት በሚል በቦሌ  #ቃለህይወት ቤተክርስትያን የተዘጋጀው  #የወጣቶች የትምህርት እና  #የስፖርታዊ ውድድር ፌስቲቫል በነሐሴ 8 ተጀምሮ እንደቀጠለ ነው ስለሆነም ወጣቶች ሁ...
17/08/2023

#ክርሰቲያናዊ ህይወት በሚል በቦሌ #ቃለህይወት ቤተክርስትያን የተዘጋጀው #የወጣቶች የትምህርት እና #የስፖርታዊ ውድድር ፌስቲቫል በነሐሴ 8 ተጀምሮ እንደቀጠለ ነው ስለሆነም ወጣቶች ሁላችሁ እስክ ነሐሴ 13 የሚቀጥል በመሆኑ #እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር #እንጋብዛለን!!

የቦሌ ቃለህይወት ወጣት አገልግሎት

  all are Invited
15/08/2023

all are Invited

ሰኞ እና ማክሰኞ(ነሐሴ 8 እና 9 -2015ዓ.ም) ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ #ሁላችሁም ወጣቶችን  #በመጋበዝ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!
13/08/2023

ሰኞ እና ማክሰኞ(ነሐሴ 8 እና 9 -2015ዓ.ም) ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

#ሁላችሁም ወጣቶችን #በመጋበዝ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!

"ክርስቲያናዊ ህይወት"ልዩ  #የወጣቶች የትምህርት እና  #ስፖርታዊ ውድድር ፌስቲቫል ሳምንት #ከነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 13 (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ) #ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ሙሉ ቀንሁላችሁ...
08/08/2023

"ክርስቲያናዊ ህይወት"
ልዩ #የወጣቶች የትምህርት እና #ስፖርታዊ ውድድር ፌስቲቫል ሳምንት
#ከነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 13 (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ)
#ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ሙሉ ቀን

ሁላችሁም ሰዎችን በመጋበዝ እንድትገኙ ተጋብዛችሃል!!

ረቡዕ የአምልኮና የትምህርት ምሽትከዶ/ር አብርሀም ተክለማርያም ጋርማቴዎስ 6ለተከታታይ 4 ሳምንታት⏱ ምሽት11:30 📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን
07/08/2023

ረቡዕ
የአምልኮና የትምህርት ምሽት

ከዶ/ር አብርሀም ተክለማርያም ጋር
ማቴዎስ 6
ለተከታታይ 4 ሳምንታት

⏱ ምሽት11:30
📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

05/08/2023

ክርስቲያናዊ ሕይወት በሚል ርዕስ ለወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም።
- የጸሎት፤ የአምልኮ እና የትምህርት ጊዜ
- እንዲሁም ከተለየዩ አብያተክርስቲያናት ጋር የስፖርት ውድድር

በቦሌ ቃለ ሕይወት

በዚህ ሳምንት ረቡዕ
31/07/2023

በዚህ ሳምንት ረቡዕ

ነገ ረቡዕ የአምልኮና የትምህርት ምሽት* "ጠላቶቻችሁን ውደዱ- ድንበር የለሽ የእግዚአብሔር ፍቅር"- ማቴ 5:43-48⏱ ምሽት11:30 📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን
25/07/2023

ነገ ረቡዕ
የአምልኮና የትምህርት ምሽት

* "ጠላቶቻችሁን ውደዱ- ድንበር የለሽ የእግዚአብሔር ፍቅር"

- ማቴ 5:43-48

⏱ ምሽት11:30
📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

ነገ ረቡዕ የአምልኮና የትምህርት ምሽት"አትበቀል"ማቴ 5:38-42⏱ ምሽት11:30 📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን
18/07/2023

ነገ ረቡዕ
የአምልኮና የትምህርት ምሽት

"አትበቀል"
ማቴ 5:38-42

⏱ ምሽት11:30
📌 በቦሌ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

Address

Bole Michael
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bole Kale Hiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share