Yonatan Akililu

Yonatan Akililu Gospel

16/08/2023
02/05/2022

ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው
ና ሲለኝ የተከተልኩት ነፍሴ ተማርካ ነው
ጠቢባን ያላዩት ዕውቀት ለእኔ ተገልጦ ነው
የጌታን የማዳን ሚስጢር ነፍሴ ተረድታው ነው

ከወርቅ ከዕንቁ በልጦብኝ ነው
ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው
የቱ ነው ታዲያ ሞኝነቴ
ለእኔ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ ኤሄሄ (2x)
አምላኬን ማወቄ

የዘላለም ህይወት በነፃ የተቀበልነው ርካሽ ስለሆነ ሳይሆን መክፈል ስለማንችል ነው!!    በበደላችሁና በኃጥያታችሁ ሙታን ነበራችሁ በእነርሱም በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ በማይታዘዙት ልጆች ላ...
18/09/2020

የዘላለም ህይወት በነፃ የተቀበልነው ርካሽ ስለሆነ ሳይሆን መክፈል ስለማንችል ነው!! በበደላችሁና በኃጥያታችሁ ሙታን ነበራችሁ በእነርሱም በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ በማይታዘዙት ልጆች ላይ አሁን ለሚሰራዉ መንፈስ አለቃ እንደሆነው በአየር ላይ ስልጣን እንዳለው አለቃ ፍቃድ በፍት ተመላለሳችሁባቸዉ።በእነዚህ ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ የስጋችንና የልቦናችንን ፍቃድ እያደረግን በስጋችን ምኞት በፍት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎችም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።ነገር ግን እ/ር በምህረቱ ባለ ጠጋ ስለሆነ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ህይወት ሰጠን በፀጋ ድናችኋልና፥ ኤፈ 2፡1-5

ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጣጠላለን ከመቀጠል ወጪ አማራጭ የለንም!!!
17/05/2020

ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጣጠላለን ከመቀጠል ወጪ አማራጭ የለንም!!!

Address

Addis Ababa
2343

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yonatan Akililu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share