Gospel Light

Gospel Light Gospel Light ✨

Shining the truth of Christ to the world. Worship | Word | Prayer
Let His light shine through you. 🔥

ኦሪት ዘዳግም 10:20-21 (AMH)••••••••••²⁰ አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።²¹ ዓይኖችህ ያዩትን እነዚህን ታላላቆች የሚያስፈሩ...
26/04/2026

ኦሪት ዘዳግም 10:20-21 (AMH)
••••••••••
²⁰ አምላክህን እግዚአብሔርን ፍራ፥ እርሱንም አምልክ፤ ከእርሱም ተጣበቅ፥ በስሙም ማል።
²¹ ዓይኖችህ ያዩትን እነዚህን ታላላቆች የሚያስፈሩትንም ነገሮች ያደረገልህ እርሱ ክብርህ ነው፥ እርሱም አምላክህ ነው።

22/04/2026
ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው። Called of God an high priest a...
01/04/2026

ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው። Called of God an high priest after the order of Melchisedec.

ወደ ዕብራውያን 5:10

✨✨✨✨✨✨✨✨      !!!Hanna Tekle 🤎🤍💙
31/03/2026

✨✨✨✨✨✨✨✨



!!!

Hanna Tekle
🤎🤍💙

“የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።”‭‭መዝሙር‬ ‭55‬:‭22‬ ‭
31/03/2026

“የከበደህን ነገር በእግዚአብሔር ላይ ጣል፤ እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤ የጻድቁንም መናወጥ ከቶ አይፈቅድም።”
‭‭መዝሙር‬ ‭55‬:‭22‬ ‭

 !“ኤፍሬም ሆይ፥ እንዴት እጥልሃለሁ? እስራኤል ሆይ፥ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ?  ልቤ በውስጤ ተናውጣለች፥ ምሕረቴም ተነሣሥታለች።”  — ሆሴዕ 11፥8    አሜን ብላችሁ መልዕክታችሁን ...
28/03/2026

!
“ኤፍሬም ሆይ፥ እንዴት እጥልሃለሁ?
እስራኤል ሆይ፥ እንዴትስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ?
ልቤ በውስጤ ተናውጣለች፥ ምሕረቴም ተነሣሥታለች።”
— ሆሴዕ 11፥8



አሜን ብላችሁ መልዕክታችሁን ተቀበሉ🔥🤚🏿

God does not cast anyone away!
“How can I give you up, Ephraim?
How can I hand you over, Israel?
My heart is turned within Me;
My compassion is stirred.”
— Hosea 11:8





Say Amen and receive this word 🔥🙌🏿

ቤተ እግዚአብሔር የክብር ምዕራፍ ቤተ ክርስቲያን🔥🔥

Address

Dubai
Addis Ababa
24351

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Light posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share