22/01/2026
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን የአሰተርዮ በዓል በግሸን ደብረ ከርቤ ማክበር ለምትፈልጉ ምዕመናን አንጋፋዉ
ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር በግሸን በራሱ ማረፊያ አዳራሽ ከሙሉ መስተንግዶ ጋር መሰናዶውን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል ።
የጉዞ መነሻ ጥር 18
የጉዞ መመለሻ ጥር 23
መመዝገቢያ እና መነሻ 1. መርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ/ክርስቲያን
2. ፒያሳ ገነተ ጽጌ ቅ/ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
3. ባሉበት ሆነው መመዝገብ ይችላሉ በተጨማሪም የጾሙን አጫጭር ጉዞዎች ማዘጋጀት ጀምረናል ።
ለበለጠ መረጃ 0911646037/0945445414
ፍኖተ ጽድቅ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር