Prophet Grace Tariku

Prophet Grace Tariku ስሙኝ፤ በአምላካችሁ በእግዚአብሔር እመኑ፥ ትጸኑማላችሁ፤ ?

እግዚአብሔር ግርም ይለኛል!!!
04/12/2025

እግዚአብሔር ግርም ይለኛል!!!

የአዲሱ ዓመት ገጸ በረከት!!!
01/09/2025

የአዲሱ ዓመት ገጸ በረከት!!!

08/12/2024

👍❤️

24/11/2024
12/11/2024

ወዳጆቼ ሆይ ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘውት ይህን አካፈልኳችሁ ። ተባረኩ ✋✋✋

በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ሁልጊዜም ቢሆን
የእግዚአብሔርና የአጋንንት አሰራር እንዳለ ማስተዋል አለብን።
በመንፈሳዊ ዓለም ውስጥ ስንገባ መንፈስ ቅዱስ ምሪት የማይሰጠን ከሆነ ለአጋንንታዊ አሰራር እንጋለጣለን።
የአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ አራማጆች ወደ መንፈሳዊ ዓለም የሚገቡት
ከኢየሱስ ጋር ሳይሆን በራሳቸው ስሜት እና ፈቃድ በመሆኑ
የሚተላለፉበት ቦታ ቢኖር አንዱ ይህ ነው።
ከኢየሱስ ደም ውጪ እኛ ምንም ማለት አይደለንም።
አንዳንዶች በመለኮታዊ አሰራር ውስጥ
እግዚአብሔርን ፀንተን ብንፈልግ
ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ጋር በተያየዘ ይፈርጁናል
የሚል ስጋት ያለባቸው ሲሆን ይህንን ጥርጣሬ
አስወግደን የእግዚአብሔርን መንፈስ የምንፈራና
የምንከተል ከሆነ እርሱ እራሱ ከእርኩሰት አሰራር
ይጋርደናል የሚል ሙሉ እምነት አለኝ።

ሮበርትስ ሊያርደን

አንዱም አንዱን ቢያሸንፍ ሁለቱ በፊቱ ይቆማሉ፤ በሦስትም የተገመደ ገመድ ፈጥኖ አይበጠስም።መክብብ 4÷12
06/08/2024

አንዱም አንዱን ቢያሸንፍ ሁለቱ በፊቱ ይቆማሉ፤ በሦስትም የተገመደ ገመድ ፈጥኖ አይበጠስም።
መክብብ 4÷12

12/07/2024

Check out Grace’s post.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251943042097

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Grace Tariku posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Grace Tariku:

Share