Kumera and His Family

Kumera and His Family በዚህ ገፅ ላይ በየዕለቱ ስላ ኢየሱስ እና የቃሉ እውነት ብቻ ይለቃቀል።

በብሉይ ኪዳን ነቢያት የእግዚአብሔር ብቸኛ የቃል መገናኛ ነበሩ። በአዲስ ኪዳን ግን ዋናውና ፍጹሙ "ቃል" ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመጣ፣ ሌላ አዲስ ሕግ ወይም አዲስ መመሪያ የሚሰጥ ነቢይ አያስፈ...
05/05/2026

በብሉይ ኪዳን ነቢያት የእግዚአብሔር ብቸኛ የቃል መገናኛ ነበሩ። በአዲስ ኪዳን ግን ዋናውና ፍጹሙ "ቃል" ኢየሱስ ክርስቶስ ስለመጣ፣ ሌላ አዲስ ሕግ ወይም አዲስ መመሪያ የሚሰጥ ነቢይ አያስፈልግም

ሐዋርያትና ነቢያት የቤተክርስቲያንን መሠረት (መሠረታዊ ትምህርት) ጥለዋል። መሠረት አንዴ ከተጣለ በኋላ ደግሞ በየቀኑ መሠረት አይጣልም። ስለዚህ የአሁኑ የነቢያት አገልግሎት አዲስ መሠረት መጣል ሳይሆን፣ ባለ መሠረት ላይ ማነጽ ነው።
#ሙሉዬም አንድ ነገር ጣል ብታደርግ ነገሩ በአጭሩ መንሳራራቱን ያቆማል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kumera and His Family posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share