15/09/2024
የጠፋው ልጅ ዛሬ
ምሽት ተገኝቱአል።
ይሄ ፎቶ ላይ የሚታየው ትንሽ ልጅ አቤኔዘር ግርማ ይባላል። ዛሬ ከቤቱ እንደወጣ አልተመለሰም። እስካሁን ድረስ ሊገኝ ስላልቻለ ያየው ሰው ካለ እንዲደውል ይሁን። መናገር የሚቸገረ እና መልስ የማይሰጥ በመሆኑ ቤተሰቡ ተጨንቁአል። እባካችሁ ያያችሁት በዚህ ስልክ ደውሉልን። 0911864798