Holy way church

Holy way church The aim of our Group is to declare Jesus as D only savior to humans life!!

Nicene View A***n View Tertullian’s ViewFather and Son are coeternalGod is eternal, Son is created laterThe Persons of t...
15/07/2024

Nicene View A***n View Tertullian’s View
Father and Son are coeternal
God is eternal, Son is created later
The Persons of the Godhead are eternal, but a
Sonship relationship is a
later (temporal) creation
The Son, though a Mediator, is ontologically
equal to the Father
The Son, as a Mediator, is
at a lower grade than the
Father
The Son’s power and
status are equal to the
Father’s, but the Father
has arranged or disposed
the Son into a lower rank
or grade
The Father and Son are
equal in divinity
The Father is superior to
the Son in divinity
The Father and Son are
equal in divinity
Existence of the Son is
due to his inherent unity
with the Father
Existence of the Son occurs
by a decision of the Father
Role of Sonship occurs by
the decision of the Father, but the Person himself eternally exists
The Son is consubstantial with the Father
The Son does not share
fully in the Father’s substance
The Son is consubstantial
with the Father
The single divine substance entails the equality of the three Persons
Separate and distinct substances create a ranking of
the Persons
Single substance entails
ontological equality, but
divine ‘economy’ necessitates ranking of the Persons
The Father is always in
loving unity with the Son
Divine Fatherhood creates
relational distance from the
less divine Son
Fatherhood and Sonship
are not intrinsic to the
Trinity; therefore, some
relational distance is implied

መልካም ዜና የፊታችን እሁድ ቀን07/11/2016 ዓመት የልዩነት ቀን ይሆናል!! ትንቢትና ነብይ የተሰኘ ለወቅቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት እና በትምህርት የወሰድነውን ደግሞ በተግባር የሚናይበ...
08/07/2024

መልካም ዜና
የፊታችን እሁድ ቀን07/11/2016 ዓመት የልዩነት ቀን ይሆናል!!
ትንቢትና ነብይ የተሰኘ ለወቅቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት እና በትምህርት የወሰድነውን ደግሞ በተግባር የሚናይበት ድንቅ ጊዜ ይኖረናል!

የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።16 ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያ...
03/07/2024

የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።
16 ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥
17 የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።
18 አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።

  is ready to come being accompanied with infinite angels and saints! but Christians are still slept chasing after wealt...
25/06/2024

is ready to come being accompanied with infinite angels and saints! but Christians are still slept chasing after wealth, fame, and money1 alas, we all are to be devoured of the sword of God!
The beast is strategically controlling the world by the concept of globalization to bring world under one community!

let me address you the six most richest pasters and prophets in Africa!1.paster alph lukau NW $1B2.Bishop david odeyepo ...
06/06/2024

let me address you the six most richest pasters and prophets in Africa!
1.paster alph lukau NW $1B
2.Bishop david odeyepo NW$250 m
3.prophet shepherd bushiri NW $95M
4.paster enoch adeboye NW $90M
5.paster chris oyakilome NW$80M
6.Prophet ubert angel NW$74m

 #አስቸኳይ መልዕክት   በህልሜ ያየሁት ከባድ ነገርየዘር ካባ በተለበሰ መልኩ ከባድ የሆነ ግጭት ተነስቶ ሰው ማውጫ መግቢያ ሲያጣ አየሁት, ይህም ሲሆን በእጄ መጽሐፍ ቅዱስ ይዤ እኔ ዘር የ...
28/05/2024

#አስቸኳይ መልዕክት
በህልሜ ያየሁት ከባድ ነገር
የዘር ካባ በተለበሰ መልኩ ከባድ የሆነ ግጭት ተነስቶ ሰው ማውጫ መግቢያ ሲያጣ አየሁት, ይህም ሲሆን በእጄ መጽሐፍ ቅዱስ ይዤ እኔ ዘር የለኝም ዘሬ ክርስቶስ ነው ዜግነቴ ሰማያዊ ነው እያልኩ ሲጮኽ ራሴን አየሁ! ይህን አይቼ እንደ ቆያሁት የሰውን አዕምሮ የሚዝ ነገር ይመጣል የሚል ድምጽ ሰማሁ!
ግዜው ሰበብ ፈልገን የሚንጨፍርበት ሳይሆን በንስሐ ህይወት የእግዚአብሔርን ፊት የሚንፈልግበት ሰዓት ነው!

GREAT Prophetic and healing time with the most beloved major prophet israel kasahun and watch man apostle komminist !bei...
15/05/2024

GREAT Prophetic and healing time with the most beloved major prophet israel kasahun and watch man apostle komminist !
being absent is forbidden you are all welcome!

02/05/2022

ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች።
¹⁰ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።
¹¹ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ አላት።
¹² ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።

15/04/2022

ኢየሱስ ያድናል

12/04/2022

Amazing glory of God

Address

Addis Ababa
343406

Opening Hours

Tuesday 10:00 - 01:00
Friday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251917332382

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holy way church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Holy way church:

Share