Prophetic Healing,Deliverance and power Ministries

Prophetic Healing,Deliverance and power Ministries Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophetic Healing,Deliverance and power Ministries, Church of Christ, Ethiopian, Addis Ababa.

ባሪያውን ዳዊትን መረጠ፤ ከበጎች ጕረኖ ውስጥ ወሰደው፤ ለሕዝቡ ለያዕቆብ፣ ለርስቱም ለእስራኤል እረኛ ይሆን ዘንድ፣ የሚያጠቡ በጎችን ከመከተል አመጣው።‭‭        መዝሙር‬ ‭78‬:‭70‬...
31/05/2026

ባሪያውን ዳዊትን መረጠ፤ ከበጎች ጕረኖ ውስጥ ወሰደው፤ ለሕዝቡ ለያዕቆብ፣ ለርስቱም ለእስራኤል እረኛ ይሆን ዘንድ፣ የሚያጠቡ በጎችን ከመከተል አመጣው።
‭‭ መዝሙር‬ ‭78‬:‭70‬-‭71‬ ‭
follow አድርጉ

🛑 እጁን ይላክልን ‼️ስሙን አውቀን ስሙን ጠርተን ግን ባልተፈወሰ ነገራችን ላይ”እጁን ይላክልን:: የሐዋርያት ሥራ 36፤ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ ...
17/02/2026

🛑 እጁን ይላክልን ‼️

ስሙን አውቀን ስሙን ጠርተን ግን ባልተፈወሰ ነገራችን ላይ”እጁን ይላክልን::

የሐዋርያት ሥራ 3
6፤ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ፡ አለው።

የሐዋርያት ሥራ 3
7፤ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥

አሁን እናገራለሁ ፣ በመብረቅ ፍጥነት ፣ ከሚወድቁ ከዋክብት ፍጥነት በላይ ፣ የበሽታ ፣ የድህነት መንፈስ በኢየሱስ ስም ከላያቹህ ላይ ወደቀ።
14/02/2026

አሁን እናገራለሁ ፣ በመብረቅ ፍጥነት ፣ ከሚወድቁ ከዋክብት ፍጥነት በላይ ፣ የበሽታ ፣ የድህነት መንፈስ በኢየሱስ ስም ከላያቹህ ላይ ወደቀ።

Address

Ethiopian
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetic Healing,Deliverance and power Ministries posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share