Pro Elesa edelu

Pro Elesa edelu የእዉነት ጥግ ኢየሱስ ብቻ ነው ። መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ያድናል ኢየሱስ ። ወንጌል ይለወጣል

02/01/2026
ኢየሱስ ነው ዉበታችን
16/01/2025

ኢየሱስ ነው ዉበታችን

መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ።
16/01/2025

መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ።

ሉቃስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ...
07/01/2025

ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

ኢየሱስ ያድናል
07/11/2024

ኢየሱስ ያድናል

ኢየሱስ ሕይወት ነዉ“ልብ ለሌለው ሰው ስንፍና ደስታ ናት፤ አስተዋይ ግን አካሄዱን ያቀናል።”  — ምሳሌ 15፥21
21/10/2024

ኢየሱስ ሕይወት ነዉ“ልብ ለሌለው ሰው ስንፍና ደስታ ናት፤ አስተዋይ ግን አካሄዱን ያቀናል።”
— ምሳሌ 15፥21

“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”  — ማቴዎስ 11፥28
09/04/2024

“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”
— ማቴዎስ 11፥28

 👉 በሕይወታችን ብዙ ፈተናዎች እንደሚያጋጥሙን ይታወቃል። በሚያጋጥሙን ልክም ድል እያደረግን የመጣናቸው እንደተጠቁ ሆኖ ከአቅም በላይ የሚሆኑብን ፈተናዎች ብዙ ናቸው።👉 ይህንንም ተከትሎ ፈተ...
16/02/2024



👉 በሕይወታችን ብዙ ፈተናዎች እንደሚያጋጥሙን ይታወቃል። በሚያጋጥሙን ልክም ድል እያደረግን የመጣናቸው እንደተጠቁ ሆኖ ከአቅም በላይ የሚሆኑብን ፈተናዎች ብዙ ናቸው።

👉 ይህንንም ተከትሎ ፈተናዎችን እንዴት ድል ማድረግ እንደሚንችል የአህያውን ታርክ ላጋራችሁ ወደድኩኝ። ነገሩ እንዲህ ነው

👉 የአንድ ገበሬ አህያ ጊቢ ውስጥ እየቦረቀ ሳያስበው ጉርጓድ ውስጥ ይገባል። ለመውጣት መላ በመፈለግ ፋንታ ጉርጓድ ውስጥ ሆኖ እርዳታን ለማግኘት መጮኸ ይጀምራል።

👉 በጩኸቱ የተገረመው ገበሬ ይሰራ የነበረውን ስራ ትቶ ወደ አህያው በፍጥነት ይሄዳል። ከደረሰ በሗላ በቤቱ ውስጥ የደከመ አህያ መሆኑን ያረጋግጣል። ገበሬው አስቦ ያሉትን ገና ጉልበታቸው ያልተበሉ አህያዎቹን ያስብና ይሄ አህያ ባለበት ጉርጓድ መቀበር እንዳለበት ይወስናል።

👉 ከወሰነ በሗላ ብቻውን መቅበር እንደማይችል አስቦ ጎረቤቶቹንና የመንደር ሰዎችን ጠርቶ መቅበሩን ያስጀምራል። ከሰፈር የመጣው ሁሉ ቆሻሻውን አፈሩን እየጣለ መቅበር ስጀምር አህየረውም እርዳታ ፍለጋ መጮኸ ጀመረ ነገር ግን ሰመመ አልነበረውም።

👉 ማንም ልደርስለት እንደማይችል የተረዳው አህያ መጮኸ ያቆምና የሚጣልበትን ቆሻሻን እየተንቀሳቀሰ ወደ ታች ማሳለፍ ስጀምር ጉርጓዱ እየተሞላ ደለል ወደ መሆን ተቀየረና አህያው በርግጎ በመሮጥ ነፍሱን ያድናል።

⚠️ ይህ የአህያ ፈተናበሕይወታችን እያጋጠሙን ካሉ በተጨባጭ ፈተናዎች የተለየ ገፅታ የለውም። ባላሰብነው ድንገተኛ አጋጣሚ ስንወድቅ ከወደቅንበት ልያነሱን ከሚያብሩ ይልቅ ልቀብሩን ከሚያብሩብን ቀላል አይደሉም።

🔐 ይህ ስሆን ግን ከገባንበት ጉርጓድ አፈር ስጨምሩብንና ቆሻሻ ስጥሉብን እያየን ዝም የሚንል ከሆነ በሕይወት እያለን መቀበር ይሆንልናል።

🙏 ስለዚህ እላቸዋለሁ ከሚያጋጥሙን ፈተናዎች የሆነ ይሁን ብለን ከመቀመጥ በተቻለን አቅም እየተንቀሳቀስንና የማይወክሉን ሆኖ ከሚጣሉብን ቆሻሻዎችም እየተንቀሳቀስን በማሳለፍ ፈተናዎቻችን ድል ማድረግ ይሁንልን መልዕክቴ ነው።

ከማህበራዊ ሚዲያ እንማሪበታለን ብዬ የቀነጨብኩት

ትምህርት ከእግዚአብሔር ነው መማር መልካም ነው

“ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።”  — ኢሳይያስ 60፥1
12/02/2024

“ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።”
— ኢሳይያስ 60፥1

ተራራ ስንሄድ  ያለው ውበት በገጠር ላይ  ደስ ይላል
30/11/2023

ተራራ ስንሄድ ያለው ውበት በገጠር ላይ ደስ ይላል

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pro Elesa edelu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pro Elesa edelu:

Share