Awide Mihret Media አውደ ምህረት ሚዲያ

Awide Mihret Media አውደ ምህረት ሚዲያ https://www.youtube.com/watch?v=_jI4_mCmC9M
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃ?

06/10/2023

ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜንይህ you tube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ጠብቆ ስርዓተ ቤተክ....

ለአመቱ በሰላምና በጤና ያድርሰን
28/09/2023

ለአመቱ በሰላምና በጤና ያድርሰን

28/09/2023

2016 መስቀል በዓል መልካም በዓል

27/09/2023

Watch, follow, and discover more trending content.

መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው እንኳን አደረሳቹ 16/01/2016
27/09/2023

መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው እንኳን አደረሳቹ 16/01/2016

Watch, follow, and discover more trending content.

13/09/2023
12/09/2023
የቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከበረ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት
08/09/2023

የቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ ክብረ በዓል በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከበረ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት

"ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ።"                     ጦቢት፲፪፥፲፭ሰላም ለሩፋኤል መስተፍሥሔ አልባብ ዘተብህለእስመ ይፌውስ ሕማመ ወያጥዒ ቊስለእንዘ ይብል...
08/09/2023

"ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ።"
ጦቢት፲፪፥፲፭

ሰላም ለሩፋኤል መስተፍሥሔ አልባብ ዘተብህለ
እስመ ይፌውስ ሕማመ ወያጥዒ ቊስለ
እንዘ ይብል አስምዖ ለጦቢት ቃለ
ጽድቀ እለ ይገብሩ ይዴግኑ ሣህለ
ወእለ ይኤብሱ በነፍሶሙ ያመጽኡ ኃጒለ።

ዐርኬ

"ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር በራች።"
ራዕይ 18፤1
ሰዳዴ አጋንንት
ፈታኄ መሐፀን
አቃቤ ስራይ
ሊቀ መናብርት
መዝገበ ጸሎት
ሊቀ መላእክት
መንፈሳዊ ሐኪማችን
እረቂቁ ማኀረብ
እንባችንን የሚያብስ
የብርሃን መልአክ
የረቀቀ የተሰወረውን ገላጭ


"ፈታሄ ማህጸን"መባሉ፦። እናቶች ሲወልዱ ምጥ እንዳይበዛባቸዉ የሚራዳ መልአክ ስለሆነ አያሌ ክርስቲያኖች ማርገዛቸዉን ካወቁ ጀምሮ ድርሳኑን በማንበብ መልኩን በመድገም ጠበሉን በመጠጣት ሰዉነታቸዉን በመቀባት ይለምኑታል፡፡እንደ እምነታቸዉ ጽናት ይደረገላቸዋል፡፡

"ዐቃቤ ኖኀቱ ለአምላክ" መባሉ፦ ሰማያዉያን መዛግብት በእጁ የሚጠበቅ በመሆኑ ።

"መራሔ ፍኖት"፦ መባሉ ጦቢትን በቀና መንገድ መርቶታልና፡፡

"መልአከ ክብካብ"መባሉ ጦቢያና ሣራን ያጋባ ጋብቻቸዉን የባረከ በመሆኑ፡፡

"የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።" መዝ ፴፫ (፴፬)፥፯

ቅዱስ ሩፋኤል አሳዳጊያችን

https://youtu.be/rMvMZOqD-so
05/09/2023

https://youtu.be/rMvMZOqD-so

ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜንይህ you tube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማና ቀኖናን ጠብቆ ስርዓተ ቤተክ....

ነሐሴ ፳፯ ልዩ ዕለት ነው !ዓመት ከመንፈቅ የወሰደው የህንጻ ቤተክርስቲያኑ ተጠናቆ ታቦታት ወደ መነበረ ክብራቸው ሲመለሱ ፤  በዕለቱ እረፍታቸው የሆነው ይኽንን ውብ ህንጻ ቤተክርስቲያን ያሰ...
31/08/2023

ነሐሴ ፳፯ ልዩ ዕለት ነው !

ዓመት ከመንፈቅ የወሰደው የህንጻ ቤተክርስቲያኑ ተጠናቆ ታቦታት ወደ መነበረ ክብራቸው ሲመለሱ ፤ በዕለቱ እረፍታቸው የሆነው ይኽንን ውብ ህንጻ ቤተክርስቲያን ያሰሩት ደጃዝማች በቀለ በየነ ያረፉበት ዕለት ነው ። እሳቸውም በጸሎት ይታሰባሉ !

ሁሉ ም ነገር በመጠናቀ ላይ ነው !

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912667615

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awide Mihret Media አውደ ምህረት ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Awide Mihret Media አውደ ምህረት ሚዲያ:

Share