LIFE WITH JESUS/Jireenyi Iyyasuus waliin/ህወሃት ከእየሱስ ጋር /

LIFE WITH JESUS/Jireenyi Iyyasuus waliin/ህወሃት ከእየሱስ ጋር / The aim of this Page is to teach and give the life of jesus for every human being�

22/03/2023

በቀረውስ፥ ወንድሞቼ ሆይ፥ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ስለ አንድ ነገር መልሼ ልጽፍላችሁ እኔን አይታክተኝም ለእናንተ ግን ደኅና ነው።
2 ፤ ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።
3 ፤ እኛ በመንፈስ እግዚአብሔርን የምናመልክ በክርስቶስ ኢየሱስም የምንመካ በሥጋም የማንታመን እኛ የተገረዝን ነንና።

12/03/2023

እኛ በምናመልከው ኢየሱስ ላይ የቀለዱ ብራዚላውያን እንደ ኤልያስ የተወራረደ ማንም ሳይኖር አምላክነቱን የገለጠ ፈጣሪነቱን ሊዮዴጄኔሮን በመገለባበጥና በማናወጥ ያሳየ አምላክ ዛሬም ከሚፈሩት፣ ከሚያመልኩትና ልጆቹ ከሆኑት ጋር መሆኑን ያሳይ፣ ኢየሱስ ያድናል።
መሥዋዕተ ሠርክ በሚቀርብበት ጊዜ ነቢዩ ኤልያስ ቀርቦ። አቤቱ፥ የአብርሃምና የይስሐቅ የእስራኤልም አምላክ ሆይ፥ አንተ በእስራኤል ላይ አምላክ እንደ ሆንህ፥ እኔም ባሪያህ እንደ ሆንሁ፥ ይህንም ሁሉ በቃልህ እንዳደረግሁ ዛሬ ይገለጥ።
37 ፤ አንተ፥ አቤቱ፥ አምላክ እንደ ሆንህ፥ ልባቸውንም ደግሞ እንደ መለስህ ይህ ሕዝብ ያውቅ ዘንድ ስማኝ፥ አቤቱ፥ ስማኝ አለ።
38 ፤ የእግዚአብሔርም እሳት ወደቀች፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕቱንም እንጨቱንም ድንጋዮቹንም አፈሩንም በላች፥ በጕድጓዱም ውስጥ ያለውን ውኃ ላሰች።
39 ፤ ሕዝቡም ሁሉ ያንን ባዩ ጊዜ በግምባራቸው ተደፍተው። እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ነው አሉ።

Jaalalaa fi laphee qullaa qabaadhu!
09/02/2023

Jaalalaa fi laphee qullaa qabaadhu!

Millennium hall(OBS)
09/02/2023

Millennium hall(OBS)

09/02/2023
Tebarek, ye geta lij,zemaniy yibarek!
28/01/2023

Tebarek, ye geta lij,zemaniy yibarek!


ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00 ጀምሮ
እሁድ ሙሉ ቀን
እግዚአብሔር ታላቅ የምርኮ የበረከት የመታጠቅ ጊዜ እየሰጠን ነው
አዋጅ ነጋሪ ቤተክርስቲያን ቃሊቲ ገላን
ከጥር 25 - 28/2015 ይቀጥላል
ጊዜው የወንጌል ነው!

Yes 100%, Iyyasus baqi naw!
20/01/2023

Yes 100%, Iyyasus baqi naw!

Tidar melkam naw
20/01/2023

Tidar melkam naw

Maali warri dubara waan hafuura kana maaf dheessitu hirmaadha male? page kana like ,follow godha male😆😂👉ምነው ሴቶች መንፈሳዊ ነገ...
12/01/2023

Maali warri dubara waan hafuura kana maaf dheessitu hirmaadha male? page kana like ,follow godha male😆😂👉
ምነው ሴቶች መንፈሳዊ ነገር አይመቻቸውም? አኸን ፔጅ like,follow አረጉ እንጂ 😆😂👉

12/01/2023

Sagalee gorsaa isa Waaqayyo akka ilmaaniitti isinitti dubbatu irraanfattaniittuu ree? Inni, “Ilma ko! Gooftichi si barsiisuudhaaf yommuu si adabu, salphaatti hin ilaalin; adabee yommuu si qajeelchus garaa hin kutatin! Gooftichi nama jaallatu barsiisuuf in adaba, nama akka ilmaatti fudhatus in reeba” in jedha*.
Ibroota 12:5-6
፤ እንደ ልጆችም ከእናንተ ጋር። ልጄ ሆይ፥ የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም ፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥ የሚቀበለውንም ልጅ ሁሉ ይገርፈዋል ብሎ የሚነጋገረውን ምክር ረስታችኋል።
ወደ ዕብራውያን 12:5-6

Address

Addis Ababa
DUGE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when LIFE WITH JESUS/Jireenyi Iyyasuus waliin/ህወሃት ከእየሱስ ጋር / posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to LIFE WITH JESUS/Jireenyi Iyyasuus waliin/ህወሃት ከእየሱስ ጋር /:

Share