ቱንቢ LOVE MEDIA

ቱንቢ LOVE MEDIA "፤ እግዚአብሔርም፦ አሞጽ ሆይ፥ የምታየው ምንድር ነው? አለኝ?

18/01/2024

ተፅኖ ፈጣሪ ህይወት

12/01/2024
06/01/2024

ቁርባን ወይስ የጌታ ራት

  Life And Light Ministry
22/12/2023


Life And Light Ministry

የወንድም ኢላሻ ፍቃድ ምርጥ ሙሉ መዝሙሮችን   ከዮቲውብ ቻናል ሊንክ ያገኙታል።  ተባረኩበት!
20/12/2023

የወንድም ኢላሻ ፍቃድ ምርጥ ሙሉ መዝሙሮችን
ከዮቲውብ ቻናል ሊንክ ያገኙታል። ተባረኩበት!

ይችላል Yichlal: Track 07 of the live recorded gospel album “Silante”.

18/12/2023

"የዘላለም ፈጣሪ" - በሆሳዕና ከተማ
የፊታችን እሁድ - ታህሳስ 14/2016
በሆሳዕና እናት ቃለህይወት ቤተክርስቲያን

ጌታ ቢፈቀድ በዚህ ቀን ምስጋና ውዳሴና አምልኮ የተገባውን ጌታችንንና ፈጣሪያችንን ታላቁን እግዚአብብሔር በዝማሬ እናመሰግናለን እናወድሳለን እናመልካለን !

አርብ ከሰዓት ከ8:00 ጀምሮ እና
ቅዳሜ ቀኑን ሙሉ ስልጠናና ወንጌል ስርጭት

Graphic Design- Asteway Asefa

18/12/2023

ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔርን የሚያህል መስዋዕታችን ነው:: ከኢየሱስ ውጪ በስራ ወይም በዚህ ዓለም ባሉ በመልካም ነገሮች ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ማሰብ የዘላለም ሕይወት አያስገኝም::
ሰው ለእግዚአብሔር እግዚአብሔርን የሚያህል መስወዕት ማቅረብ አይችልም:: ስለዚህ ሰው በኢየሱስ መስዋዕት በማመን ወደ እግዚአብሔር ይቀርባል:: የዘላለም ሕይወትንም ያገኛል::
__________
መስዋዕቴ ነህ የኔ ጌታ
እግዚአብሔር መስዋዕቴ
---------

07/12/2023
07/12/2023

Address

Addis Ababa

Telephone

+251932000657

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቱንቢ LOVE MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቱንቢ LOVE MEDIA:

Share