Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ

Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ ይህ Page ስለ ንጉሡ ኢየሱስ ብቻ የሚወራበት Page ነው።

Happy new year my family 🌏🇪🇹
11/09/2026

Happy new year my family 🌏🇪🇹

10/09/2026

“በመኝታዬም አስብሃለሁ፥ በማለዳም እናገርልሃለሁ፤”
— መዝሙር 63፥6

06/09/2026

አሜን ይሁንላችሁ 🔥🔥🔥

ዘፍጥረት 39
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ።
³ ጌታውም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አየ።
⁴ ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግለው ነበር፤ በቤቱም ላይ ሾመው፥ ያለውንም ሁሉ በእጁ ሰጠው።
⁵ እንዲህም ሆነ፤ በቤቱ ባለውም ሁሉ ላይ ከሾመው በኋላ እግዚአብሔር የግብፃዊውን ቤት ስለ ዮሴፍ ባረከው፤ የእግዚአብሔር በረከት በውጪም በግቢም ባለው ሁሉ ላይ ሆነ።
⁶ ያለውንም ሁሉ ለዮሴፍ አስረከበ፤ ከሚበላውም እንጀራ በቀር ምንም የሚያውቀው አልነበረም። የዮሴፍም ፊቱ መልከ መልካምና ውብ ነበረ።

  ዘመሩ!🔥በጊዜውም ያለ ጊዜውምበስምህ ጸንቼ ቆሜ፣ፊትህን ለማየት እጓጓለሁ።ሩጫዬን ፈጽሜ፣ስለዚህ ፈቃድህ ይሁንልኝ፣ውድ አባቴ፣በሰላም በጤና አድርሰኝከቤቴ።አሜን ይሁንልን!!!🔥🙏🏿🛑ልናይህ እ...
04/09/2026



ዘመሩ!🔥
በጊዜውም ያለ ጊዜውም
በስምህ ጸንቼ ቆሜ፣
ፊትህን ለማየት እጓጓለሁ።
ሩጫዬን ፈጽሜ፣
ስለዚህ ፈቃድህ ይሁንልኝ፣
ውድ አባቴ፣
በሰላም በጤና አድርሰኝ
ከቤቴ።
አሜን ይሁንልን!!!🔥🙏🏿

🛑ልናይህ እንጓጓለን ጌታ ሆይ!!!🙏🏿

አሜን 🙏❤️ እግዚአብሔር አይተዋል!🔥“እግዚአብሔር መከራዬንና የእጆቼን ድካም አየ።”— ዘፍጥረት 31፥42Amen  God has seen!“God has seen my suffering and all ...
01/09/2026

አሜን 🙏❤️ እግዚአብሔር አይተዋል!🔥

“እግዚአብሔር መከራዬንና የእጆቼን ድካም አየ።”
— ዘፍጥረት 31፥42

Amen God has seen!

“God has seen my suffering and all the hard work of my hands.”
— Genesis 31:42

30/08/2026

ኢየሱስም ወንድምሽ ይነሣል አላት።
ዮሐንስ 11፥23
“በእግዚአብሔር ዘንድ አበቃ የሚባል ነገር የለም
ምንም ይሁን ይነሳል!!🔥

24/08/2026

“በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።”
— ኢሳይያስ 26፥3😇🤗
አረ አሜን 🔥

22/08/2026

የእግዚአብሔር በለጠ
wow 🔥🔥

20/08/2026

“መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤”
— ኢዮብ 42፥5🔥🔥

   🔥🔥   ።”  — ኢዮብ 8፥21         Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ
14/08/2026


🔥🔥


።”
— ኢዮብ 8፥21






Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251925141109

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophetess Meron Hagos / ነብይት ሜሮን ሀጎስ:

Shortcuts

Share