07/04/2025
የሚቆጠር ፅድቅ የለኝም የሚቆጠር ድካም ግን ነበረኝ የሚቆጠረውን ድካም ግን ሳይቆጥር ይቅር ያለኝ ኢየሱስ የዘላለም ፅድቄ ነው ። ታማኝ አርጎ ቆጥሮም ላገልግሎት የሾመኝ እሱ ነው ተሸክሞኝ አንዳች ሳያሳጣኝ እስካሁን በሱ ደግነት አለሁ ገናም እኖራለሁ ..... 😂😂😂
አመሰግናለሁ !!!
ደስታችን ኢየሱስ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
(1)
Adis Abeba
Addis Ababa
ASHU
Be the first to know and let us send you an email when Prophet Ashu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.