Abenezer Mesfin

Abenezer Mesfin የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እንጨዋወት።

በአውሮፓና በአሜሪካ ታላላቅ ካቴድራሎች ዛሬ ወደ ሙዚየም፣ ወደ መስጂድና እና ወደ መኖሪያ ቤትነት እየተቀየሩ ነው። በአንድ ወቅት የክርስትና መናኸሪያ የነበሩት ሀገራት ዛሬ ግን ባዶ በሆኑ አ...
22/02/2026

በአውሮፓና በአሜሪካ ታላላቅ ካቴድራሎች ዛሬ ወደ ሙዚየም፣ ወደ መስጂድና እና ወደ መኖሪያ ቤትነት እየተቀየሩ ነው። በአንድ ወቅት የክርስትና መናኸሪያ የነበሩት ሀገራት ዛሬ ግን ባዶ በሆኑ አብያተ ክርስቲያናት ተሞልተዋል።

🚫 የአውሮፖ ቤተክርስቲያናት እጣፈንታ እንዳይደርሰን እንጠንቀቅ 🚫 የሚያምር ህንጻ 🏘️ ግን ባዶ!

1, አጋንንት ማስወጣት
2, የአዳዲስ ነፍሳት መዳን
3, የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
4, የበሽተኞች መፈወስ
5, ምስክርነቶች
6, የትንቢት አገልግሎት

በየአጥቢያችሁ ከእነዚህ መካከል ስንቶቹ በየሳምንቱ ይዘወተራሉ...?

✅ ሁሉም በአጥቢያችሁ በየሳምንቱ የሚዘወተሩ ከሆነ አጥቢያችሁ የጳውሎስ አጥቢያ ነች ማለት ነው።

🚫 አንድ ወይም ሁለቱ ከሆነ የሚዘወተሩ የቀሩት አጥቢያችሁ እንደመቶአለቃው ልጅ የሞት አፋፍ ላይ ነች ማለት ነው።

❎ ነገር ግን አንዱም በአጥቢያችሁ ካልተዘወተረ አጥቢያችሁ ከሞተች 4 ቀን ሆኗታል ማለት ነው።

የእናንተ አጥቢያ የትኛዋ ናት ...?

ታደጓት አልያም ጠብቋት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abenezer Mesfin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share