Gods Excellecy International Church

Gods Excellecy International Church church

አጋጣሚዎችን ሁሉ ለወንጌልና ወንጌል ብቻ
23/04/2023

አጋጣሚዎችን ሁሉ ለወንጌልና ወንጌል ብቻ

10/03/2023

በዕለቱ እለት በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

ወንጌል ባህሪው ነው
10/03/2023

ወንጌል ባህሪው ነው

24/02/2023
ሻሎም ቅዱሳ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በተለይ በዚህ ሳምንት በቦረና አከባባቢ ከባድ ድርቅ እንደተከሰተ የሚገልፁ በጣም ልብ የሚሰብሩ አሳዛኝና አሳቃቂ ፎቶዎች ሲዘዋወሩ ቆይተዋል ። እኛም...
24/02/2023

ሻሎም ቅዱሳ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ በተለይ በዚህ ሳምንት በቦረና አከባባቢ ከባድ ድርቅ እንደተከሰተ የሚገልፁ በጣም ልብ የሚሰብሩ አሳዛኝና አሳቃቂ ፎቶዎች ሲዘዋወሩ ቆይተዋል ።
እኛም በምንችለው ሁለ በዚያ ለሚገኙ ወገኖቻችን ያቅማችንን እገዛ እንድናደርግ እንዲሁም ለምድራችን እንድንፀልይ በጌታ ፍቅር ላሳስባችሁ እወዳለሁ ።

ሮሜ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁴ ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤¹⁵ ስለዚህም በሚቻለኝ መጠን በሮሜ ላላችሁ ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ልሰብክ ተዘጋጅቼአለሁ።¹...
24/01/2023

ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤
¹⁵ ስለዚህም በሚቻለኝ መጠን በሮሜ ላላችሁ ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ልሰብክ ተዘጋጅቼአለሁ።
¹⁶ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።

22/01/2023
12/01/2023

በጣም የምንወደውና የምናከብረው ወንድማችን ዘማሪ አስራት አበቶ( የምድረበዳው ወዳጄ )በፊታችን እሁድ ይሞሸራል ስለሁሉም ጌታ ይባረክ። ከዝማሬዎቹ አንዱን ልጋብዛችሁ

አቅም አተህ መች ታሳፍራለህ
ክንደ ብርቱ እ/ር ትልቅ ነህ
ስትጣራ በራስህ ተማምነህ
ክንደ ብርቱ እ/ር ትልቅ ነህ ………ተባረኩ

ሉቃስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆ...
06/01/2023

ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።

በአሉ የምስራች የምትሰሙበት ድንቅ ጊዜ ይሁንላችሁ

Address

Africa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gods Excellecy International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share