Jesus Wonderful International Church Youth Ministry

Jesus Wonderful International Church Youth Ministry Welcome to የኢየሱስ ድንቅ ስራ አለም አቀፍ ቤ/ክ — Jesus Wonderful International Church / Jesus Wonderful TV! Our

12/04/2024

። እርሶም ይምጡ ወዳጆን ይጋብዙ። በአዲስ አበባ ለቡ መብራት ሃይል ፊት ለፊት እንገናኝ!!

17/01/2024

እኛን ሊአከብረን እርሱ ተዋረደ! || እኔ የክርስቶስ ልባም ልጅ ነኝ
በየኢየሱስ ድንቅ ሥራ ዓለም አቀፍ ቤ/ክ ሐዋሳ (ቁጥር 2) አጥብያ ወጣቶች

He humbled Himself to honor us! || I am a dear child of God
By Jesus Wonderful International Church - Hawassa Branch Youth

 " ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"(ትንቢተ ኢሳይያስ...
07/01/2024



" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 9:6)

በቅድሚያ በሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ የምትገኙ ኢትዮጲያዊያን ኤርትራዊያን የቤ/ክ አባላቶን አብሮ ሰራተኞች እንዲሁም አገልጋዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ

ኢየሱስ በብዙዎችን ዘንድ መምጣቱ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ባልተጠበቀ መንገድ ግን በከብቶች ማደሪያ በግርግም ሊወለድ ችሏል።
በአምሳሉ ለፈጠረን ለእኛ ለሰው ልጆች ሲል ገና ከጅምሩ ብዙ ያደረገው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ሳይሰስት ሰቶናል። አስቀድሞ በብሉይ በነበሩ ነብያቶች ተናግሮ ምንም ሳይሰስት አንድ ልጁን የሰጠው እግዚአብሔር እንደ ሰው ስጋን እንዲለብስ እንደ ሰው በዚህች ምድር ላይ እንዲታይ አድርጎታል።

የክርስቶስ መወለድ ለብዙዎች ድንቅ የሆነ ግን ደግሞ በርካቶችን ያስደነገጠ ሰማያዊ ስጦታ ነው።

በእግዚአብሔር እና በሰው ልጅ መካከል የነበረውን የጥል ግድግዳ ሊንድ ዳግም በፍቅሩ ሊያስበን ስለ እኛ ሲል አንድያ ልጁን ሰጥ በማይመጥነው ስፍራ ባልተጠበቀበት ቦታ ተወለደ የተጠበቅነው ባልተጠበቀበት ቦታ ላይ ተወለደ ።

ወዳጆቼ ይህን በዓል ስናከብር አንድ ነገር እያሰብን እንድናከብር ስል ላሳስባቹ እወዳለው እኛ ሰው ልጆች ከነበርንበት ሁኔታ የተነሳ ከነ በደላችን ከነሃጢያታችን ዳግም በማይሻር ፍቅር እንደተወደድን በዙሪያችን የሚገኙትን በመውደድ በማክበር በጎደላቸው ነገር ሁሉ ደግሞ ከአጠገባቸው በመሆን የምናከብረው በዓል እንዲሆን ስል ላሳስባቹ እወዳለሁኝ

እንዲህ ብዩ መልዕክቴን ላጠናቅ እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ አንድያ ልጁን እንደሰጠን እንዲሁ በሃገሬ በምድሬ የተነሳውን ወጀብ ደግሞ በአንድ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ማዕበሉን ፀጥ እንዲያደርገው እለምናለው

እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጲያን እና ህዝቦቿን ሁሉ ይባርክ

በድጋሚ ለሁላችሁም መልካም በዓል እንዲሆንላቹ እመኛለሁኝ !!

(A.I.D)


ድንቁ_ኢየሱስ_ድንቅ_ያደርጋል!!

07/01/2024
ወንጌል ያሸንፋል!
19/11/2023

ወንጌል ያሸንፋል!

10/11/2022

Welcome back to Jesus Wonderful TV, online home of the Jesus Wonderful International Church. If it's your first time joining us, keep in touch by SUBSCRIBING...

22/09/2022

Welcome back to Jesus Wonderful TV, online home of the Jesus Wonderful International Church. If it's your first time joining us, keep in touch by SUBSCRIBING...

መልካም አዲስ አመት ይሁሆንላቹ! ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!May you have a Happy New Year! The Wondrous Jesus does Wonders!!
11/09/2022

መልካም አዲስ አመት ይሁሆንላቹ! ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል!!
May you have a Happy New Year! The Wondrous Jesus does Wonders!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jesus Wonderful International Church Youth Ministry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Jesus Wonderful International Church Youth Ministry:

Share