JJU Apostolic student fellowship

JJU Apostolic student fellowship ከትእዛዛቱ ሁሉ ፊተኛይቱ፦ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው፥”
— ማርቆስ 12፥29

JJUACSF GC 2024🥰JJU Apostolic church student fellowship.
20/08/2024

JJUACSF GC 2024🥰
JJU Apostolic church student fellowship.

ኢየሱስ አብ ነው።
22/11/2022

ኢየሱስ አብ ነው።

እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤     መዝ. ዳዊት 48:1
12/11/2022

እግዚአብሔር ትልቅ ነው፤
መዝ. ዳዊት 48:1

01/11/2021
07/08/2021

The deference between the Bible and other books.

Authors may be spiritually helped by God to write books, and there are many good books that help guide peopel to God, but they do not claim God as their author.

The bibe can claim that its author is God. Some of the subjects in the bibil are
👉God the creator, creation,human nature, sin,salivation,judgement, and final destination.Though there are millions of books in this world,the Bibe is the only divine book that teaches the beginning and the ending of every creature.

⚡️Sourse the bible written theology
By Bishop teklemaryam

22/06/2021

#እውነት ያለንን ሁሉ ያሽጣል።
#ያለንን ሁሉ ሳንሸጥ እውነትን አንገዛም


(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 13)
----------
44፤ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።

45፤ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤

⚡️የዘላለም ህይወት ለማግኘት እራሳችንን መሸጥ አለብንን (ስጋችንን)
⚡️አለም በሙሉ በውሸት የተሞላች ናትና እውነት ግን እየሱስ ነው።
ስጋችንን ሽጠን እውነትን እንግዛ።

(2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 2)
----------
9-10፤ ይድኑ ዘንድ የእውነትን ፍቅር ስላልተቀበሉ ለሚጠፉ፥ የእርሱ መምጣት በተአምራት ሁሉና በምልክቶች በሐሰተኞች ድንቆችም በዓመፅም መታለል ሁሉ እንደ ሰይጣን አሠራር ነው።

11-12፤ ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል።

13፤ እኛ ግን፥ በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ፥ ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ልናመሰግን ግድ አለብን፥ እግዚአብሔር በመንፈስ መቀደስ እውነትንም በማመን ለመዳን እንደ በኵራት መርጦአችኋልና፤

(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 59)
----------
12፤ ዓመፃችን በአንተ ፊት በዝቶአልና፥ ኃጢአታችን መስክሮብናልና፥ ዓመፃችን ከእኛ ጋር ነውና፥ በደላችንን እናውቃለንና።

13፤ ዐምፀናል፥ ሐሰትን ተናግረናል፥ አምላካችንንም ከመከተል ተመልሰናል፤ ግፍንና ዓመፅንም ተናግረናል፥ የኃጢአት ቃልንም ፀንሰን ከልብ አውጥተናል።

14፤ ፍርድም ወደ ኋላ ተመልሶአል፥ ጽድቅም በሩቅ ቆሞአል፤ እውነትም በአደባባይ ላይ ወድቆአልና፥ ቅንነትም ሊገባ አልቻለምና።

15፤ የእውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል።

(የይሁዳ መልእክት ምዕ. 1)
----------
17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤

18፤ እነርሱ። በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።

19፤ እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑሸ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።

20፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥

21፤ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።

" እርሱ ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ "          ⚡️መዝ ዳዊ 136:4
16/05/2021

" እርሱ ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ "
⚡️መዝ ዳዊ 136:4

31/01/2021

🔻ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

🖍፤ ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥
🖍 ገንዘብን የሚወዱ፥
🖍 ትምክህተኞች፥
🖍 ትዕቢተኞች፥
🖍 ተሳዳቢዎች፥
🖍ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
🖍 የማያመሰግኑ፥

🖍፤ ቅድስና የሌላቸው፥
🖍 ፍቅር የሌላቸው፥
🖍 ዕርቅን የማይሰሙ፥
🖍 ሐሜተኞች፥
🖍 ራሳቸውን የማይገዙ፥
🖍ጨካኞች፥
🖍 መልካም የሆነውን የማይወዱ፥

🖍፤ ከዳተኞች፥
🖍ችኩሎች፥
🖍በትዕቢት የተነፉ፥
🖍 ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤

2ኛ ጢሞቴዎስ ምዕ. 3

" ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)
26/01/2021

" ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:14)

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JJU Apostolic student fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share