Prophetess Aksan

Prophetess Aksan I'm here to preach the Gospel

አሮጌው ሁሉ አለፈ🤗 አዲስ አመት እግዚአብሔር ያልኖራቹትን የተመኛችሁትን የሚያኖራቹ አመት ይሁንላችሁ።
11/09/2024

አሮጌው ሁሉ አለፈ🤗 አዲስ አመት እግዚአብሔር ያልኖራቹትን የተመኛችሁትን የሚያኖራቹ አመት ይሁንላችሁ።

የእግዚአብሔር ልጅ በመሆንህ ብቻ እድለኛ ነህ❤
12/08/2024

የእግዚአብሔር ልጅ በመሆንህ ብቻ እድለኛ ነህ❤

“ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።”  — መዝሙር 1፥2
09/08/2024

“ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።”
— መዝሙር 1፥2

በኢትዮጵያ ኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ድግስ ላይ ሁላችሁም ተጋበዛችኋል🤗ለበለጠ መረጃ: 0985718862
16/04/2024

በኢትዮጵያ ኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ድግስ ላይ ሁላችሁም ተጋበዛችኋል🤗
ለበለጠ መረጃ: 0985718862

እግዚአብሔር ተራራ የሆነብህን ነገር ትክክል ያደርጋል🤗ኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ዘወትር አርብ ከ11:30-2:00 እሁድ ቀኑን ሙሉአድራሻ: ገላን ኮንዶሚኒየም ከሴንቸሪ ሞል ...
23/03/2024

እግዚአብሔር ተራራ የሆነብህን ነገር ትክክል ያደርጋል🤗
ኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ዘወትር አርብ ከ11:30-2:00 እሁድ ቀኑን ሙሉ
አድራሻ: ገላን ኮንዶሚኒየም ከሴንቸሪ ሞል ከፍ ብሎ አጣና ተራ
ለበለጠ መረጃ +251 91 436 9316

27/02/2024

በጉባኤው ውስጥ እራሱን በስለት የቆረጠው ወጣት😲

መቅረት አይቻልም!!!የትንቢት ፣ የፈውስ እና ነፃ የመውጣት ጊዜ በኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ከዓርብ -እሁድ
22/02/2024

መቅረት አይቻልም!!!
የትንቢት ፣ የፈውስ እና ነፃ የመውጣት ጊዜ በኢየሱስ ዋናዬ ነው አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ከዓርብ -እሁድ

17/02/2024

እንኳን ደስ አላችሁ🤩
10/02/2024

እንኳን ደስ አላችሁ🤩

ህይወቴ ክርስቶስ ነው😍
10/02/2024

ህይወቴ ክርስቶስ ነው😍

Address

Addis Ababa

Telephone

+251945226645

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophetess Aksan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophetess Aksan:

Share