ፀሐዬ ዘፍቅር Tsehaye zefiker

ፀሐዬ ዘፍቅር Tsehaye zefiker Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ፀሐዬ ዘፍቅር Tsehaye zefiker, Religious organisation, Addis Ababa.

14/06/2024

ጥንታዊቷ በእምነት የማይወጣ ተራራ የማይወረድ ቁልቁለት የለመ።

26/07/2023
የፃድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር  ፊት የከበረ ነው።ክብር ሞቱ ለእግዚአብሔር  በቅድመ እግዚአብሔር 05/07/2015ዓ.ምአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቦሌ አራብሳ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያ...
14/03/2023

የፃድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።
ክብር ሞቱ ለእግዚአብሔር በቅድመ እግዚአብሔር
05/07/2015ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ቦሌ አራብሳ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን።
የአመት ሰው ይበለን።

እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡኘ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ።
14/03/2023

እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡኘ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ።

ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ የምትገኜው የደብረ ዘመዳ ማርያሞ ገዳም የሚገኜው የተዋህዶ ዛፍ።እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት።
16/07/2022

ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ የምትገኜው የደብረ ዘመዳ ማርያሞ ገዳም የሚገኜው የተዋህዶ ዛፍ።እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት።

ሰሜን ወሎ በራያ ቆቦ ወረዳ ስር የምትገኜው ኢሉ ኪዳነ ምህረት የሚገኜው የግመል ቅርፅ ያለው ዛፍ።እግዚአብሔር ን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነው ግሩም ነው በሉት።
16/07/2022

ሰሜን ወሎ በራያ ቆቦ ወረዳ ስር የምትገኜው ኢሉ ኪዳነ ምህረት የሚገኜው የግመል ቅርፅ ያለው ዛፍ።
እግዚአብሔር ን አመስግኑት ስራህ ድንቅ ነው ግሩም ነው በሉት።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912331822

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ፀሐዬ ዘፍቅር Tsehaye zefiker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share