መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች ሰላም 😀✋ ውድ ቤተሰብ 😍
❤️ #ተባረኩ ❤️

መለኮታዊ ጉብኝት ለሃገሬ 🙏🙏🙏🙏
07/03/2025

መለኮታዊ ጉብኝት ለሃገሬ 🙏🙏🙏🙏

እንሆ ታላቁ ቀን ደረሰ
እግሮች ሁሉ ወደ መስቀል አደባባይ ያመራሉ!!

17/02/2025
❝መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።❞  — ሐዋርያት 4 ፥ 12መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
17/02/2025

❝መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።❞
— ሐዋርያት 4 ፥ 12

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

17/02/2025
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችLike + follow 🙏
25/07/2024

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
Like + follow 🙏

07/01/2024

የህፆን ልጅ መወለድ ለቤተሰቡ ታላቅ ደስታ ነው:: የዚህን ህፃን ለየት የሚያደርገው ደስታው ከቤተሰቡ አልፎ ለአለም መሆኑ ነው::ይህ ህፃን ለብዙ ዘመናት ሲጠብቅ ነበር ብዙ ትምቢቶች ስለ እርሱ ሲነገሩ ነበር በእውነት ለሰው ልጆች ሁሉ የዚህ ህፆን መለወድ የምስራች ነበር። ላወቀው እና ለተረዳው ይህ ህፃን ባልተቀበልችው አለም ላይ ሊነገስ ጌታ ሊሆን መልካምን ሁሉ ሊያደርግ በበጎች በረት የነገስታት ንጉስ ተወለደ። ንግስናው እንደ አለም ያልሆነ ለሁሉ መድኃኒት ለስጋ ደዌ ከዛ በላይ መፈትሄ ላልተገኘለት ለዘላለም ሞት መዳኛ ሆኖ ወደ እኛ መጣ ::

KINGO
01/01/2024

KINGO

 #ምህረትህ በዝቶልኝ ነው  #መኖሬ 💚 #እጅህ ስለያዘኝ ነው  #መኖሬ 🧡 #አባት ስለሆንከኝ ነው  #መኖሬ 💚 #እጅህ ስለያዘኝ ነው  #መኖሬ ❤️ #አንተ ከወደድከኝ  #የሚጠላኝ ማን ነው??...
29/12/2023

#ምህረትህ በዝቶልኝ ነው #መኖሬ 💚
#እጅህ ስለያዘኝ ነው #መኖሬ 🧡
#አባት ስለሆንከኝ ነው #መኖሬ 💚
#እጅህ ስለያዘኝ ነው #መኖሬ ❤️
#አንተ ከወደድከኝ #የሚጠላኝ ማን ነው???
#ኢየሱስ
KINKINGOo@followers

Address

Addis Ababa

Telephone

+251929137100

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች:

Share