Lafto medhanealem Church- የላ/ደ/ኢ/መድኃኔዓለም እና መ/ቅዱስ ዮሐንስ አብያተ ክርስቲያናት

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Lafto medhanealem Church- የላ/ደ/ኢ/መድኃኔዓለም እና መ/ቅዱስ ዮሐንስ አብያተ ክርስቲያናት

Lafto medhanealem Church- የላ/ደ/ኢ/መድኃኔዓለም እና መ/ቅዱስ ዮሐንስ አብያተ  ክርስቲያናት ይህ የላፍቶ ደ/ኢ/መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የfacebook ፔጅ ነው::

30/09/2025
06/07/2025

ነገ በደብራችን የመጥምቁ ቅ/ዩሐንስ አመታዊ ክብረ በዓል በደማቁ ስለሚከበር ሁላችሁም ተጋብዛችኃል
ሰኔ 30

❤ ሰኔ 30 ❤እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ   በዚህች ዕለት የክርስቶስን መንገድ ጠራጊው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ የተወ...
06/07/2025

❤ ሰኔ 30 ❤
እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

በዚህች ዕለት የክርስቶስን መንገድ ጠራጊው መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ የተወለደበት ቀን ነው።
እናቱ ቅድስት ኤልሳቤጥ በ 90 አመቷ
አባቱ ካህኑ ዘካርያስ በ 100 አመታቸው በስተ እርጅና ዘመናቸው እግዚአብሄር ትዕግስት ፀሎተት እምነታቸውን አይቶ ነብዩን መጥምቁን ዩሀንስን እንደሚወልዱ መልአኩ ገብርኤልን ልኮ አበሰራቸው መስከረም 26 ቀንም ተፀነሶ ሰኔ 30 ተወለደ።

>
1.ነቢይ
2.ሐዋርያ
3.ሰማዕት
4.ጻድቅ
5.ካሕን
6.ባሕታዊ/ገዳማዊ
7.መጥምቀ መለኮት
8.ጸያሔ ፍኖት (መንገድ ጠራጊ)
9.ድንግል
10.ተንከተም (የብሉይና የሐዲስ መገናኛ ድልድይ)
11.ቃለ አዋዲ (አዋጅ ነጋሪ)
12.መምሕር ወመገሥጽ
13.ዘየዐቢ እምኩሉ (ከሁሉ የሚበልጥ)

ጌታችን የመጥምቁ ዮሐንስን ምትረት አስቦ ይቅር ይበለን:: ጸጋውን: በረከቱንና ክብሩንም ያሳድርብን::

30/04/2025

ሁላችሁም እንዳትቀሩ

እንኳን ለአባታችን   አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::*አመታዊ ክብረ በዓሉን በማስመልከት ልዮ ጉባኤ ተዘጋጅቷል   ለሦስት ተከታታይ ቀናት  የተዘጋጀ ልዮ መንፈሳዊ ጉባኤ የምንወዳቸ...
02/04/2025

እንኳን ለአባታችን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

*አመታዊ ክብረ በዓሉን በማስመልከት ልዮ ጉባኤ ተዘጋጅቷል



ለሦስት ተከታታይ ቀናት
የተዘጋጀ ልዮ መንፈሳዊ ጉባኤ የምንወዳቸውና ምናከብራቸው መምህራንና ዘማርያን የሚገኙበት ታላቅ መንፈሳዊ ማዕድ ተሰናድቶ የእርሶን መምጣት በጉጉት እየጠበቀ ነው፡፡ እርሶም ተገኝተው ሕይወትን የሚለውጥ ትምህርተ ወንጌል፥ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬን፥ ከአባቶታችን ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ እንዲኹም ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከቸሩ መድኃኔአለም ረድኤት በረከት እንዲሳተፉ በአክብሮት ጠርተኖታል፡፡

መቅረት ያስቆጫል!!! #ሼር #ሼር #ሼር

#ኑ የአባታችንን አመታዊ ክብረ በዓል ኑ በጋራ እናክብር!!!
አድራሻ📍:- ከላፍቶ ታክሲ ተራ ከሳውዝ ዌስት ት/ት ቤት ወደ ታች...
:-ከሀና (ቀለበት) በአርባ ምንጭ ሆቴል ወደታች


#ኦርቶዶክሳዊ

 #እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ  #ዮሐንስ መጥምቅ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏 #የካቲት (30) ይህ ዕለት የመጥምቁ መለኮት ቅዱስ  #ዮሐንስ ራስ የተገ...
09/03/2025

#እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ #ዮሐንስ መጥምቅ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
#የካቲት (30) ይህ ዕለት የመጥምቁ መለኮት ቅዱስ #ዮሐንስ ራስ የተገኘበት ዕለት ነው🙏❤️
#የመጥምቁ መለኮት ቅዱስ #ዮሐንስ ረድኤት በረከቱ ይደርባችሁ /ይደርብን🙏
#ጌታችን መድኃኔዓለም መጥምቁ #ዮሐንስን አስቦ ይቅር ይበለን🙏ፀጋውን ክብሩን ያሳድርብን🙏አሜን ፫

#ፆም ፣ፀሎታችንን ፣ ልመናችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን🙏🙇‍♀️




እንኳን ለአባታችን   አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::*አመታዊ ልዩ ክብረ በዓሉን በማስመልከት ልዮ ጉባኤ ተዘጋጅቷል   ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከጥቅምት 26-27 የተዘጋጀ ታላቅ ል...
02/11/2024

እንኳን ለአባታችን አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ::

*አመታዊ ልዩ ክብረ በዓሉን በማስመልከት ልዮ ጉባኤ ተዘጋጅቷል



ለሁለት ተከታታይ ቀናት ከጥቅምት 26-27
የተዘጋጀ ታላቅ ልዮ መንፈሳዊ ጉባኤ የምንወዳቸውና ምናከብራቸው መምህራንና ዘማርያን የሚገኙበት ታላቅ መንፈሳዊ ማዕድ ተሰናድቶ የእርሶን መምጣት በጉጉት እየጠበቀ ነው፡፡ እርሶም ተገኝተው ሕይወትን የሚለውጥ ትምህርተ ወንጌል፥ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬን፥ ከአባቶታችን ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ እንዲኹም ከጌታችን ከመድኃኒታችን ረድኤት በረከት እንዲሳተፉ በአክብሮት ጠርተኖታል፡፡

መቅረት ያስቆጫል!!! #ሼር #ሼር #ሼር



#ኦርቶዶክሳዊ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን(፫)ዘመነ ጽጌ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ና የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስደት የምናስብበት ዘመን ዘመነ ጽጌ ።  በወርሀ ጽ...
05/10/2024

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን(፫)

ዘመነ ጽጌ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ና የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስደት የምናስብበት ዘመን ዘመነ ጽጌ ። በወርሀ ጽጊ የሚፆሙ ክርስትያኖች ሲፆሙ መንፈሳውያን ና ሳይታዘዙ በራሳቸው ፍቃድ የሚጾሙት ጾም በመሆኑ የፍቃድ ጾም ይባላል።

የጽጊን ጾም የሚፆሙ በክብር ከእናታችን ቅድስት ድንግል ጋር ይተባበራሉ። ጾመ ፅጌ ከመስከረም 26 -ህዳር 5 ቀን ሲሆን 40 ቀን የእመቤታችንን ና የጌታችንን ስደት በማስብ ወርሀ ፅጌን ፣ጾመ ጽጌን እንጾማለን።

ክፍለተ ዘመን፦ቅዱስ ያሬድ በድርስቱ አንዱን አመት በ4
♦ክረምት ከስኔ 26 መስከረም 25 ያለው
♦መፀው "መከር" ከመስከረም 26 ታህሳስ 25 ድረስ
♦በጋ"ሃጋይ" ከታህሳስ 26 መጋቢት 25
♦ጸደይ "በልግ" ከመጋቢት 25 ስኔ 25 ድረስ
ከክረምት ውጭ (በስተቀር) ሁሉም 90ና 90ና ይዘዋል ።ክረምት ደግሞ ለብቻው 95 ቀናትን ይዟል። ዘመነ መጸው ሌላኛው ትርጉሙ ጥቢ ይባላል።እንድ ጨለማ (እንደ ሌሊት) ከብዶ የሜታየው ክረምት አልፎ መስከረም ከጠባ በዋላ በ4ኛው ሳምንት ስለሜጀምር ፤ የእለቱ ቁጥር 90 ይሆናል ።

ዘመነ ክረምትን በማስቀደም ጽጊን ና መፀውን በማስተባበር #ቅዱስ ያሬድ እንዱህ ሲል እንመለከታለን፦ ግሩም በሆነው ሃይልህ እንመካ ዘንድ አንተ ዘመናትን ስራህ ፤ ክረምትን ክረምትን ለዝናባት ፣ መጸውን ለአበቦች ስጠህ። ደጔ ጽጌ ኩፋሌ 2 ኢዮ 2፡23
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።.።።።።።።።።።።።።።።።።
ድንግል ማርያም በገቡር ስትስደድ ሊቃውንቱ በጣእመ ዜማ ትባርክልንእ። አሜንንን


Address

Addis Ababa, Lafto Medhanealem
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lafto medhanealem Church- የላ/ደ/ኢ/መድኃኔዓለም እና መ/ቅዱስ ዮሐንስ አብያተ ክርስቲያናት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share