Digital Outreach

Digital Outreach እንኳን ወደ Digital outreach የ page በደህና መጡ። ላይ ያለውን ?

17/10/2021

Profile ይቀይሩ እና ወንጌልን ይስበኩ!!!
እንኳን ወደ Digital outreach የ Telegram page በደህና መጡ። “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።” ማር 16፥15 ላይ ያለውን የጌታን ትዕዛዝ በመስማት ከእኛ ጋር አብረው ወንጌል ሊሰሩ ስለወደዱ እናመሰግናለን፡፡
እንግዲህ ከስሙም እንደምንመለከተው የወንጌል ስርጭታችንን የሚሆነው Digitally ሲሆን በዚሁ page ላይ የምንለቃቸውን profile pictures....profile በማድረግ የሚለቀቁ ልጥፎችን
• ጌታን ወደማያውቁግለሰቦች
• የክርስቲያን ወደሆኑ ትልልቅ groups እና pages
• ወደ የ Fellowship accounts በማጋራት አብረውን ወንጌል እንዲሰሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡
join our channel :
Like our page : https://www.facebook.com/digitaloutreachethiopia/?ref=pages_you_manage
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይሁንላችሁ።
Use the latest version of Telegram plus to make a video profile.

 #አባትነት በእርግጥ ለኢትዩጵያዊ ልጅ አባት ቀጪ ፣ አስፈላጊ ነገሮችን አሟይ ብቻ ቢመስልም የእውነተኛ አባት ትርጉም ግን መገኛ ወይም ምንጭ ማለት ነው። ታዲያ ከዚህ ምንጭ ለአንዴ የሚሆን ...
17/10/2021

#አባትነት
በእርግጥ ለኢትዩጵያዊ ልጅ አባት ቀጪ ፣ አስፈላጊ ነገሮችን አሟይ ብቻ ቢመስልም የእውነተኛ አባት ትርጉም ግን መገኛ ወይም ምንጭ ማለት ነው። ታዲያ ከዚህ ምንጭ ለአንዴ የሚሆን ህይወት ብቻ ሳይሆን ለዘላለም የሚሆን ፍቅርም ይቀዳል።

ይህ እውነት የልጅነት እድሜዬን ጨርሼ ነገሮችን በማመዛዝንበት ጊዜ የበራልኝ ሲሆን መልካሙ አባታችን እግዚአብሔርም የፍቅር፣ የሰላም እና የፀጋ ምንጭ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ለሚያምኑ ሀሉ ልጆቹ ይሆኑ ዘንድ ፈቅዷል!! .....ዛሬም ለህይወትህ እውነተኛ አባት ትሻለህ/ሽ? ኢየሱስ ይወድሀል/ሻል ዛሬም ወደ እርሱ ከመጣህ/ሽ የእውነተኛ አባት ነው፡፡
join our channel:
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይሁንላችሁ።

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Outreach posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share