የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል

01/11/2021
28/09/2021

“ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።”
— ይሁዳ 1፥21

🌻 በእግዚአብሔር መተማመን          ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯🌻 # በእግዚአብሔር መተማመን ማለት ፍርሃት ባንተ(ቺ) ውስጥየለም ማለት ነው!🌻 # እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ መሆኑን ...
02/09/2021

🌻 በእግዚአብሔር መተማመን
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

🌻 # በእግዚአብሔር መተማመን ማለት ፍርሃት ባንተ(ቺ) ውስጥ
የለም ማለት ነው!

🌻 # እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ መሆኑን ስታውቅ(ቂ)
የሆነብህም(ሸም) እየሆነ ያለውም ሊሆን ያለውም ለበጎ እንደሆነ
ታውቃለህ(ለሽ)!

🌻 # በማንኛውም ጥያቄ ውስጥ ሆለህ(ሽ) ቢሆን ከሰው አቅም
በሆነ ፍፁም በሆነ ሀይል ከምትፈልገው በላይ ጥያቄህ
በሚያስደስትህ መልኩ ይመለስልሀል!

🌻 # እግዚአብሔር አብሮነቱን ትበረታ ዘንድ ትልቅ ለሚመስልህ ነገር ትልቁ እሱ እንደሆነ ያሳይሀል!

🌻 # እድሜ ጠገብ ለብዙ ትውልድ አባት ሆነህ ተከብረህ ትኖራለህ !

🌻 2014ዓ.ም በእግዚአብሔር የምንተማመንበት እና 🌻 እግዚአብሔርን ስም በማወቅ በመረዳት በሚሆነው
🌻በረከት፣ሰላም፣ ደስታ፣ፍቅር፣እረፍት ይሁንልን!!!! የዘላለም ዘላለም 🌻እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ አሜን!🌻
🌻መልካም አዲስ አመት 2014ዓ.ም🌻

" በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።"                            (የዮሐንስ ወንጌ...
19/05/2021

" በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
" (የዮሐንስ ወንጌል 3:36)

➯በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ለምታምኑ እንኳን
ደስ አላችሁ የዘላለም ህይወት አላችሁ ከጨለማ
ወደሚደነቅ ብርሃን ተሻገራችሁ ደግሜ እላለሁ እንኳን
ደስአላችሁ አለምን አሸንፋችሃል አትፀፀቱም ደስታችሁ
ከእናንተ አይወሰድም አንድ ልጁን ሳይራራ ስለ ሀጢያታችን
ስለድካማችን አሳልፎ የሰጠን እግዚአብሔር ከዘላለም
እስከዘላለም የተባረከ ይሁን......አሜን!!

መዝሙሩን ተጋበዙልኝ ተባረኩ!
https://youtu.be/3KJ2mnaox_8

" ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤"(የሉቃስ ወንጌል 2:30-31)
17/05/2021

" ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና፤"
(የሉቃስ ወንጌል 2:30-31)

(ሉቃ 15:20-24)፤ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱአየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።፤ ልጁም። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደፊትም ል...
15/05/2021

(ሉቃ 15:20-24)

፤ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ
አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
፤ ልጁም። አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ
ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው።
፤ አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ። ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ
ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ
ስጡ፤
፤ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም
ይበለን፤
፤ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም
ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።

(ሉቃ 15:20-24)

01/09/2013ዓ.ም" በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።"(መዝሙረ ዳዊት 135:6)
08/05/2021

01/09/2013ዓ.ም
" በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።"
(መዝሙረ ዳዊት 135:6)

Address

Ethiopiya
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል:

Share