ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር

ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ...
17/08/2026

ዝክረ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

ለቃለ እግዚአብሔር መፋጠን የዘመናችን ሰማዕትነት ነውና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ወርኃዊ ክብረ በዓሉ ላይ ትገኙ ዘንድ "ኑ ሰማዕትነት አያምልጣችሁ" ብሎ አፈወርቅ በተሰኘ አንደበቱ ጠርቷችኋል።

◈ ነሐሴ 12 / 2018 ዓ.ም (ማክሰኞ)
◈ 11:00 ሰዓት
◈ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት ግቢ
    ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

#ሐመረብርሃን

16/08/2026

ወደ እቅፍሽ መግባት፤ በቤትሽ መኖር ናፍቆኛል
በነፍስ ላውቅሽ፤ እንደ ልጅ ልወድሽ እሻለሁ

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

15/08/2026

ንጉሥ ወቅዱስ አፍርተሽ ሀገር ያቆምሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ ሰላም ለአንቺ ይሁን

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

14/08/2026

የእግዚአብሔር አደራ የሆኑ ልጆቻችንን እንዴት እያሳደግናቸው ነው?

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

12/08/2026

አባቶቻችን በዘመናቸው ምን ሠሩ?
እናቶቻችንስ በምን አይነት ሕይወት ዘመናቸውን ፈጸሙ?

የሺህ ዘመናት ታሪካችንን ለልጆቻችን የምናስተዋውቅበት ልዩ ጊዜ!

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

08/08/2026

የጠፋ የሚመስለው ማንነታችንን፣ ታሪካችንን እና ስብዕናችንን ለልጆቻችን የምናስተዋውቅበት ልዩ ጊዜ!

ለቀጣዩ ትውልድ ተስፋ የሚሰጥ፤ ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ፣ ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው እየዳሰሱ አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል!

ከቤተሰብዎና ከልጆችዎ ጋር በፍቅር ተጋብዘዋል!

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

05/08/2026

Hearing visitors share their wonder while exploring centuries of Ethiopian heritage reminds us why preserving our history matters!

​To bring this golden legacy to life for the next generation, Hamere Berhan cordially invites you and your family to

"YEMIDIR GET ETHIOPIA"
"የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ"
Special Children & Family Exhibition

​Walk through centuries of sacred texts, ancient wisdom, and vibrant culture. This exhibition gives our children the unique opportunity to see, touch, and directly connect with living history, writing their own chapter in our story.

​📍 Holland Park
​📅 Nahase 28 – Meskerem 3
(September 3 – September 13)
​⏳10 Consecutive Days

​Step back into a time of purity, holiness, and majesty. Let’s pass down our rich identity, history, and faith to our children.

​You are warmly invited — join us with your family!

Hamere Berhan

#ሐመረብርሃን

04/08/2026

እውነትም ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሀገር ናት!
ይህን ይህ ትውልድ እንዲያውቀው አለማድረግ በታሪክ ከሚሠሩ ስህተቶች ሁሉ ትልቁ ነው!

በታሪክ የምናውቀውን የምንሰማበት ብቻ ሳይሆን በዚህ ዘመን ሲሠራም የምናይበት፤

ልዩ የልጆች እና የቤተሰብ ዓውደ ርዕይ

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ልጆቻችን ታሪካቸውን በዐይን እያዩ
ሕያው ቅርሶችን በእጆቻቸው ይዳስሱበታል
አዲስ ታሪክ ይጽፉበታል !

በፍቅር እና በአክብሮት ጋበዝንዎ!

ሐመረ ብርሃን

#ሐመረብርሃን

ሐመረ ብርሃን ከብዙ ሺህ ዓመታት በላይ ዘመናትን ተሻግሮ የጸናውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ለሕጻናትና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁን ለወጣቶች በዓይነቱ ልዩ በሆነ፣ ቀልብ...
03/08/2026

ሐመረ ብርሃን ከብዙ ሺህ ዓመታት በላይ ዘመናትን ተሻግሮ የጸናውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ታሪክ ለሕጻናትና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁን ለወጣቶች በዓይነቱ ልዩ በሆነ፣ ቀልብ በሚስብ እና ሁለንተናዊ የስሜት ሕዋሳትን በሚማርክ (Immersive Experience) ሁኔታ ለማሰናዳት በዝግጅት ላይ ነው።

በመሆኑም ይህን ታላቅ ኩነት በተሳካ ሁኔታ ለማካሄድ በታማኝነት በትጋትና በመንፈሳዊ ሥነ ምግባር የሚያገለግሉ በጎ ፈቃደኞች ያስፈልጋሉና ወጣቶች፣ በተለያየ ዘርፍ ያላችሁ ባለሙያዎችና የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እውቀታችሁን፣ ጊዜያችሁንና ችሎታችሁን ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብር እና ልዕልና መገለጥ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጋብዛለን።

ከታች የተቀመጠውን የጎግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ ማመልከት ይችላሉ!

የበጎ ፈቃደኞች ማመልከቻ ሊንክ 👇👇👇

https://forms.gle/aqsya4LjKzZcYbSTA

"ብዙ ሥራ ያለበት ሰፊ በር ተከፍቶልኛል"
ቆሮ 16:9

ሐመረ ብርሃን

#ሐመረብርሃን

01/08/2026

ንጉሥ ሆይ፥ ቤተክርስቲያን ወደ አንተ እንዲህ እያለች ታለቅሳለች። ውበቴ ደብዝዟል፣ አንደበቴ ተዘግቷል፣ ደም ግባቴ ጨፍግጓል፣ በአፈወርቅ እረኝነት ሲጠብቁ የነበሩትን በጎች ክፉ አውሬ በትኗቸዋል፣ የአገልጋዬ ጠላቶች በቅናት ተነስተው የእርሱን የቅድስና መንበር አርክሰውታል።

በጫካ ባሉ ዛፎች እንደሚደረግ በመጥረቢያ ቅዱሱን ከእኔ ቆርጠው በመቃብር ዝም እንዲል አድርገውታል። በአፈወርቅ ላይ ስለሆነው ነገር ጠላቶቼ እስከመቼ ድረስ በእኔ ላይ ይሳለቁብኝ? አፈወርቅን መልሰውና ደስ እንዲለኝ አድርግ!

የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
በሆላንድ ፓርክ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3
ለተከታታይ 10 ቀናት

ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በፍቅር ጋበዝንዎ!

#ሐመረብርሃን

Address

ፒያሳ አሮጌፖስታ ቤት ግቢ ውስጥ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት:

Share