Finote-loza ፍኖተ ሎዛ

Finote-loza ፍኖተ ሎዛ ::

07/01/2022

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን ።
መልካም በዓል

https://youtube.com/channel/UCytbXWhp7f15cPDLRLEHCvg?sub_confirmation=1
30/07/2021

https://youtube.com/channel/UCytbXWhp7f15cPDLRLEHCvg?sub_confirmation=1

የሕጻናት ጥምቀት በቤተክርስትያን እንዴት/በዲ አቤል ካሳሁን/የ40ቀን አና የ80 ቀን ለምን?subcribe and share like our video&turn on notfication for new videosየተለያዩ ቪዶዎች እንዲደርሷቹ የደውል ምልክቱን ...

ሐምሌ ፳፪መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤል
28/07/2021

ሐምሌ ፳፪
መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤል

ሕጻን ወእሙ ሕጻን ወእሙ ሕጻን ወእሙክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙልጅ እና እናቱ ገድላቸውን ፈጸሙ ሁለቱየሰማዕትነት በረከታቸው ትድረሰንመልካም በዓል
25/07/2021

ሕጻን ወእሙ ሕጻን ወእሙ ሕጻን ወእሙ
ክልኤሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ

ልጅ እና እናቱ
ገድላቸውን ፈጸሙ ሁለቱ

የሰማዕትነት በረከታቸው ትድረሰን

መልካም በዓል


ሰኔ ፲፰ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ዋዜማሰላም ለገጽከ እምገጸ መላዕክት ፍሡሕ ።ንጉሠ ነነዌ ዘርእዮ ማእከለ ነበልባለ መፍርህ ።ሊቀ ካህናት ገብርኤል ዘልብሰ መትከፍትከ ንጽሕ ሥረይ ሊተ ...
25/07/2021

ሰኔ ፲፰
ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ዋዜማ

ሰላም ለገጽከ እምገጸ መላዕክት ፍሡሕ ።
ንጉሠ ነነዌ ዘርእዮ ማእከለ ነበልባለ መፍርህ ።
ሊቀ ካህናት ገብርኤል ዘልብሰ መትከፍትከ ንጽሕ
ሥረይ ሊተ ለኃጥእ ጊዜ መሥዋዕት ሠርክ ንጽሕ
በምሕረተ ክርስቶስ እድኀን ወአኮ በፍትሕ
ትርጓሜው
ሰላም ለገጽከ
ገብርኤል ሆይ እጅግ የሚያስፈራ በእሳት ነበልባል መካከል የነነዌ ንጉሥ ያየው ከመላዕክት ገጽ የደስታ ምልክት ላለው ገጽህ ሰላም እላለሁ ።
ገብርኤል ሆይ በንጹሕ ልብሰ ተክህኖ የተሰየምክ አንተ በፍርድ ያይደለ በክርስቶስ ቸርነት እድን ዘንድ የነግሁንና የሠርኩን መሥዋዕት በመሰታሣርግበት ጊዜ የኔን የኃጥኡን ኃጢአት አስተሥርይ ።

የመላዕክ አለቃ ጥበቃው አይለየን

ሰኔ ፳፩ አምላክን የወለድሽ እመቤታችን ሆይ የብርሃን እናት ነሽና አንቺን ብቻሽን በክብር በምስጋና እናገንሻለን ።የተባረክሽ አንቺ ከመላዕክት ትበልጫለሽ ፤ከደቂቀ አዳምም ትበልጫለሽ ፤ከአሳቦ...
23/07/2021

ሰኔ ፳፩


አምላክን የወለድሽ እመቤታችን ሆይ የብርሃን እናት ነሽና አንቺን ብቻሽን በክብር በምስጋና እናገንሻለን ።
የተባረክሽ አንቺ ከመላዕክት ትበልጫለሽ ፤ከደቂቀ አዳምም ትበልጫለሽ ፤ከአሳቦች ሁሉ ትበልጫለሽ ፤ገናናነትሽን መናገር የሚቻለው ማን ነው አንቺን የሚመስል የለምና ፤ማርያም ሆይ መላዕክት ያገኑሻል፤ ሱራፌልም ያመሰግኑሻል፤ ከኪሩቤልና በሱራፌል ላይ አድሮ የሚኖር ጌታ መጥቶ በማህጸንሽ አድሯልና። ሰውን የሚወድ ወደ እርሱ አቀረበን ፤ ክብር ምስጋና ያለው እርሱ የእኛን ሞት ተቀብሎ የእርሱን ሕይወት ለእኛ ሰጠን። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።

ውዳሴ ማርያም አርብ
በስሟ የተሰጣት ቃልኪዳን ይጠብቀን ።

መጽሐፈ አርጋኖን ዘ ሠሉስምዕራፍ ፲፪ድንግል ሆይ ለመጻሕፍት ነገር መከማቻ፤መዝገብ ለሃይማኖት፤ሽቱም ለሙዳይ አድርጊኝ።ድንግል ሆይ በየዋህነት የተጌጥሁ በትዕግስትም የተከለልሁ አድርጊኝ
20/07/2021

መጽሐፈ አርጋኖን ዘ ሠሉስ

ምዕራፍ ፲፪

ድንግል ሆይ ለመጻሕፍት ነገር መከማቻ፤
መዝገብ ለሃይማኖት፤ሽቱም ለሙዳይ አድርጊኝ።
ድንግል ሆይ በየዋህነት የተጌጥሁ በትዕግስትም የተከለልሁ አድርጊኝ

ሐምሌ ፲፪ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያሰላም ለከ ረዳኤ ቅዱሳን ሰማዕት ወሐዋጼ  ጻድቃን ዕደው ዘውስተ ጽማዕት ሚካኤል  ፀሐይ ጥዒና ቄሪራን አዝዕርት ያንቅሀኒ ወያንሢ  አኒ ...
19/07/2021

ሐምሌ ፲፪
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ

ሰላም ለከ ረዳኤ ቅዱሳን ሰማዕት
ወሐዋጼ ጻድቃን ዕደው ዘውስተ ጽማዕት
ሚካኤል ፀሐይ ጥዒና ቄሪራን አዝዕርት
ያንቅሀኒ ወያንሢ አኒ እምዳግም ሞት
ውስተ ክነፊከ ዘሀሎ ሕይወት ።

ትርጓሜው :-
ቅዱሳን ሰማዕታትን በተጋድሏቸው ጊዜ የምትረዳቸው ሰለጽድቅ ድንጋይ ተንተርሰው ጤዛ ልሰው በዱር በገደል የሚኖሩ ጻድቃንን የምትጎበኛቸው ላንተ ሰላም እላለሁ ። ሚካኤል ሆይ የለመለሙ አዝዕርቶችን አብስለህ ለመከር የምታበቃቸው ፀሐይ አንተ ነህ ። አሁንም በክንፍህ በሥልጣንህ ሥር ያለ ሕይ ወት ከዳግም ሞት ዕንቅልፍ ያንቃኝ ያትጋኝ ።

የመላዕክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በስሙ የተሰጠች በረከት ትድረሰን

ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት
18/07/2021

ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት

17/07/2021

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finote-loza ፍኖተ ሎዛ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Finote-loza ፍኖተ ሎዛ:

Share