Bethesda Renewal Church /ቤተሳይዳ ተሀድሶ ቤተክርስቲያን/

Bethesda Renewal Church /ቤተሳይዳ ተሀድሶ ቤተክርስቲያን/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bethesda Renewal Church /ቤተሳይዳ ተሀድሶ ቤተክርስቲያን/, Religious organisation, Addis Ababa.

14/07/2023
10/07/2023

1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1;1;4
ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።

እሁድማታ  የአምልኮና የትምህርት ጊዜትንቢተ ሚክያስ 62 ተራሮች ሆይ፥ ጠንካሮች የምድር መሠረቶችም ሆይ፥ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፥ ከእስራኤልም ጋር ይፋረዳልና የእግዚአብሔር...
17/06/2023

እሁድማታ የአምልኮና የትምህርት ጊዜ

ትንቢተ ሚክያስ 6
2 ተራሮች ሆይ፥ ጠንካሮች የምድር መሠረቶችም ሆይ፥ እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ክርክር አለውና፥ ከእስራኤልም ጋር ይፋረዳልና የእግዚአብሔርን ክርክር ስሙ።

Sunday worship and Teaching Nightእሁድ የአምልኮና የትምህርት ጊዜ
12/06/2023

Sunday worship and Teaching Night
እሁድ የአምልኮና የትምህርት ጊዜ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bethesda Renewal Church /ቤተሳይዳ ተሀድሶ ቤተክርስቲያን/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share