አምቢያ መስጂድ ወጣቶች ማህበር

አምቢያ መስጂድ ወጣቶች ማህበር ይህ የጎሮ አምቢያ መስጂድ ወጣት ጀመዓ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ነው።

አርሂብ አርሂብ ... የነቢ እንግዶች እየገቡ ነው።ተዘጋጁልን
21/08/2026

አርሂብ አርሂብ ... የነቢ እንግዶች እየገቡ ነው።

ተዘጋጁልን

እንኳን አደረሳችሁ
21/08/2026

እንኳን አደረሳችሁ

ያለምንም አሳማኝ እና ፍትሀዊ ምክንያት በግፍ እንዲፈርስ የተደረገው በ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የአምቢያ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የሲ ኤም ሲ አል ኢምራን እስላማዊ ትምህርት...
06/04/2026

ያለምንም አሳማኝ እና ፍትሀዊ ምክንያት በግፍ እንዲፈርስ የተደረገው በ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የአምቢያ መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የሲ ኤም ሲ አል ኢምራን እስላማዊ ትምህርት ተቋም ቅርንጫፍ የነበረው የ ዳሩል ኢርፋን መድረሳ በፊት ማእከሉ በመስጂዱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የነበረው ቦታ እንዲፈርስ ከተደረገ ከአመት በላይ አስቆጥሯል። በነዚህ ወራት ውስጥ የመድረሳው ተማሪዎች ጥራታቸውን ያልጠበቁ በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙ የቆርቆሮ ቤቶች ውስጥ ቂርአታቸውን እንዲከታተሉ ተገድደው ቆይተዋል።
በነዚህ ከባድ እና አስቸጋሪ ጊዜያት ውስጥ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እኚሁ ተማሪዎች ባሳለፍነው ረመዳን በመስጂዱ ኮሚቴዎች እና የወረዳው እስልምና ጉዳዮች አመራሮች የተደራጀው እንዲሁም የሚደገፈው "የወጣቶች ጀመአ" ብለው የፈጠሩት ስብስብ ረመዳን ላይ ሳይቀር ሴቶች የአካባቢው ነዋሪዎች እና የመድረሳው ተማሪ የሆኑት ኡስታዞች ላይ አካለዊ ጥቃት ሳይቀር አድርሰው ጉዳዩ በህግ እንዲዳኝ የፍትህ አካላት ጋር ብንሄድም እኛው ተበድለን እኛው ተከስሰን ከመንገላታት የዘለለ ነገር ሳናተርፍ ጉዳዩን ለአላህ ሰጥተን ትተነዋል።


ይሄ ሰላም-ጠል የሆነ ስብስብ አሁንም ቢሆን የመድረሳው ተማሪዎች ለኢድ እረፍት ቤተሰቦቻቸው ጋር በሄዱበት የ ክፍሎቹን ቁልፎች በመስበር እቃዎቻቸውን ለማውጣት እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛል።

በአሁኑ ሰአት የአካባቢው ነዋሪዎች የተሰላቹ መሆናቸውና መስጂድ እንኳን ገብቶ ለመስገድ ነገራቶች ከባድ ሆነዋል። በሰፊው የአካባቢው ህዝብ ተቀባይነት የነበራቸው የመስጂዱ ኢማም ያለምንም በቂ ምክንያት እና ህጋዊ ማስረጃ ከ ኢማምነታቸው መነሳታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።

መልካም ዒድ ለሁላችሁም!!!تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ❤🌙
20/03/2026

መልካም ዒድ ለሁላችሁም!!!

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ❤🌙

07/03/2026

"ይኸው ነው!"

Address

Goro Adebabay
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አምቢያ መስጂድ ወጣቶች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share