Gessa evangelism team/ገሳ ወንጌል ስርጭት ቡድን

Gessa evangelism team/ገሳ ወንጌል ስርጭት ቡድን መዳንም በሌላ በማንም የለም!

01/11/2025
31/10/2025

እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
#በገሳ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባታ የጣሪያ ብረትን ወደላይ የማስወጣት ስራ እንደዚህ ተሰርቷል። ነገም #ይቀጥላል.... #ተጋብዛችኋል

31/10/2025
    ⛪ቤተክርስቲያን #⌚️ቅዳሜ እና እሁድ🕹 ጥቅምት 15 እና 16አሁን ደግሞ በአምልኮ አብረን ጌታን እናመልካለን። ነፍሳችንን ከስኦል ስላዳነን እግዚአብሔርን እናመልካለን። የታረደውን በግ ...
16/10/2025



⛪ቤተክርስቲያን
#⌚️ቅዳሜ እና እሁድ🕹 ጥቅምት 15 እና 16

አሁን ደግሞ በአምልኮ አብረን ጌታን እናመልካለን። ነፍሳችንን ከስኦል ስላዳነን እግዚአብሔርን እናመልካለን። የታረደውን በግ በአንደበታችን ፍሬ እናደናንቀዋለን። ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራንን የእርሱን በጎነት እንዲንናገር የመረጠንን፣ የራሱ ካህናት፣ ቅዱስ ህዝብ፣ ለርስቱ የተለየን ወገን ያደረገንን ሊቀ-ካህናችንን፣ ጠበቃችንና አማላጃችንን ኢየሱስ ክርስቶስን #እናመሰግናለን።

ወወወወወወወወገን 2x ወገን አደረገን
ልልልልልልልጆች 2x ልጆቹ አረገን.....
the date መቅረት አይቻልም
ተባረኩበት

ዛሬ ቀን 03/02/2018  ዓ.ም የገሳ እናት ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በገሳ ከተማ ላይ የክርስቶስን አዳኝነት አውጀናል። ስለ ሁሉ ክብር ለእርሱ ይሁን፤ ጌታ ኢየሱስ በገሳ ከተማ...
13/10/2025

ዛሬ ቀን 03/02/2018 ዓ.ም የገሳ እናት ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በገሳ ከተማ ላይ የክርስቶስን አዳኝነት አውጀናል። ስለ ሁሉ ክብር ለእርሱ ይሁን፤ ጌታ ኢየሱስ በገሳ ከተማ የመስዋዕትነቱን ዋጋ ልቀበል ይገባል።

እኛ ጴንጤዎች መስቀላችንን ዕለት ዕለት እንሸከማለን ጌታችንን ዕለት ዕለት እንከተላለን። ነገር ግን መስቀላችን ሳይሆን ያዳነንና የሚያድነን የሚንከተለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ክብር ይ...
26/09/2025

እኛ ጴንጤዎች መስቀላችንን ዕለት ዕለት እንሸከማለን ጌታችንን ዕለት ዕለት እንከተላለን። ነገር ግን መስቀላችን ሳይሆን ያዳነንና የሚያድነን የሚንከተለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ክብር ይሁንለት ለስም አጠራሩ🙏

በ2018 ዓ.ም ✋አድሱ አሜትየስኬት 📈  ፣ የበረከት፣ የመብዛትየማፍራት 🍇🍈፣ የመስፋት፣ የሙላትየአንድነት፣ የመርካት ፣ የማግባት 👰🤵 የመታደስ፣ የመትረፍረፍ፣ የማረፍ 🛌 የማሸነፍ ፣ የመን...
11/09/2025

በ2018 ዓ.ም ✋
አድሱ አሜት

የስኬት 📈 ፣ የበረከት፣ የመብዛት

የማፍራት 🍇🍈፣ የመስፋት፣ የሙላት

የአንድነት፣ የመርካት ፣ የማግባት 👰🤵

የመታደስ፣ የመትረፍረፍ፣ የማረፍ 🛌

የማሸነፍ ፣ የመንዠርገግ፣ የመበልፀግ

የመጠርመስ፣ የመፋቀር 🥰፣ የመለወጥ

የመውለድ 👨‍🍼🎈👩‍🍼፣ የሰላም 🕊️፣ የመለምለም 🥀

የከፍታ፣ የጤና 🥗
የሀይል፣የመትከል 🥀🌸

ይሁንላችሁ ✋✋

ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያድናል ።በቀን 28/12/2017 ዓ.ም የገሳ እናት አ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን በተርጫ ማረምያ በማቅናት ለታራምዎች የኢየሱስን ወንጌል ቀኑን ሙሉ ስንሰብክ የእግዚአብሔር መን...
04/09/2025

ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ያድናል ።
በቀን 28/12/2017 ዓ.ም የገሳ እናት አ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን በተርጫ ማረምያ በማቅናት ለታራምዎች የኢየሱስን ወንጌል ቀኑን ሙሉ ስንሰብክ የእግዚአብሔር መንፈስ ረድቶናል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን፤ 14 ነፍሳት ከጌታ ጋር ታርቀዋል። ጌታን አመስግኑ 🙏

21/08/2025

#የወንጌል #ስርጭት #ጉዞ
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት የገሳ እናት አጥቢያ ቤተክርስቲያን ወደ ከፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ቆላ አከባቢ በመሄድ የክርስቶስን ወንገል ለማብሰር አመቱን ሙሉ በፀሎትና በዝግጅት ቆይታለች አሁን ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
#በያላችሁበት የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ።
በፀሎታችሁ እና ካላችሁ በማካፈል አብራችሁን እንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እናሳስባቿለን። ተባረኩ!
1000307626105 ለወንጌል እጃችሁን ዘርጉ ጌታ ይባርካችሁ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gessa evangelism team/ገሳ ወንጌል ስርጭት ቡድን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share