Christ Imitators - የክርስቶስ ምሳሌዎች

Christ Imitators - የክርስቶስ ምሳሌዎች "...., created in Christ Jesus unto good works, which....." (Ephesians 2:10)

29/04/2025
19/10/2023
   #ምስጋና #ምስክርነትእግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?ልዩ የምስጋና እና የምስክርነት ቀን በክርስቶስ ምሳሌዎች ቤተክርስቲያንነሐሴ 14/20152ኛ ዙር ልዩ የምስጋና ፕሮግራም...
23/08/2023



#ምስጋና
#ምስክርነት
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?

ልዩ የምስጋና እና የምስክርነት ቀን በክርስቶስ ምሳሌዎች ቤተክርስቲያን
ነሐሴ 14/2015
2ኛ ዙር ልዩ የምስጋና ፕሮግራም
በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር የባረከን ነፍሱን ሰጥቶ ባስገኘልን መዳን በህይወት የባረከን አፅናኙን መንፈስ ሠጥቶ የባረከን በአገልግሎታችን የባረከን በፀጋው የባረከን በጤና የባረከን በሰው የባረከን ተቃውመን ያሽነፍንበት ጠርተን የዳንንበት የህይወት ምንጭ የታሪካችን መጀመሪያም መጨረሻም የፍቅር መምህራችን
ውበታችን ሽልማታችን ዝርግፍ ጌጣችን የራስ ዘውድ የአንገት ድሪያችን ለብሰን ያማርንበት በልተን የጠገብንበት ጠጥተን የረካንበት ኖረን በምንኮራበት ተናግረን በማንዘልቀው ሰማያዊ ደግሞ ምድራዊ ብዙ በረከት ምንጫችን በሆነው በኢየሱስ የባረከን
ቅዱስ እግዚአብሔር ከአመት አመት ይመስገን።

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

♦ዘውትር እሁድ ጠዋት ከ 3:00 ሠዓት ጀምሮ
እንዲሁም
♦ ዘውትር ሐሙስ ከሠዓት ከ 9:00 ሠዓት ጀምሮ

• አምልኮ እና ዝማሬ
• የእግዚአብሔር ቃል
• ፀሎት እና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት
• ነፃ መውጣት ምክር እና ባርኮት

በክርስቶስ ምሳሌዎች ቤተክርስቲያን
አዲስ አበባ ; ኢትዮጲያ
ቱሉ ዲምቱ አጥቢያ

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Thursday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251966109910

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ Imitators - የክርስቶስ ምሳሌዎች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christ Imitators - የክርስቶስ ምሳሌዎች:

Share