ክርስትናን በምክንያት

ክርስትናን በምክንያት ኢየሱስ ይንገስ

22/06/2025

The song is heart warming and blessing. Hard to find now but luckily my parents keep old cassettes and I am sharing to you. Remember Jesus Loves you.

21/06/2025

Live worship by Pastor Tesfaye Gabiso

16/06/2024

“እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥”
— ኤፌሶን 5፥1

04/04/2024
20/12/2023

መዝሙር አይመለክም!

የምናዉቀዉ መዝሙር ሲዘመር ከሚመጣ ትዛታ ወጥተን በመዝሙር ሁሉ ዉስጥ ንጉሱን መፈለግ ማግኘት ማምለክ ይሁንልን .

ታዋቂ ሰዎችን ስናይ ከሚመጣብን ከልክ ያለፈ የአድናቆት ስሜት ወጥተን ዋጋችንን ከፍሎ በአብ ዘንድ ታዋቂ ባደረገን ጌታላይ ትኩረታችንን እንሰብስብ። የሚዘመርለት የተቤዠን በደሙ የገዛን ኢየሱስ እኮ ነዉ ።

ለመነካት, አነድ ታዋቂ ሰዉ ስለኢየሱስ እስኪነግረኝ አልጠብቅም ብቻ በመስቀሉ ስራ የተዋወቀኝን አዳኜን በመዝሙሩ በስብከቱ ከሚያክብረው ሁሉ ጋር አብሬ አመልከዋለው.
መስከረም ጌቱ

21/12/2022

እንደ ሴጣን ደፋር እኩ የለም !በሰው ውስጥ ስህተት ትምህርት እያስገባ ክቡር የሰውን ልጅ ለማዋረድ እና ለማሸማቀቅ እየተጋ ይገኛል።እኛም ከየትኛውም ጊዜ ይልቅ ማስተዋል እየራቀን ...ፈጣሪን (አምላካችንን) አንተ አታውቅም ብለን እየተዛበትን እንገኛለን።መቼነው ግን የእግዚአብሔርን ቃል የምንሰማው?እስከመቼ ነው ሁለት መልክ ይዘን የምንመላለሰው?
የቤተክርስቲያን መሪዎች እባካችሁ የሾማችሁን እግዚአብሔር ብቻ አገልግሉ።እዚህ ጋር የእግዚአብሔር መልእክት አስተላላፊ ቧንቧ ነኝ፤መልክተኛ ነኝ ብለህ የእግዚአብሔር ቃል እየሰበክ እዚያ ጋር ሔደህ የሆነ ብሔር ልሳን ልትሆን አይገባህም።እናተ ቄሶች፤እናተ ፓስተሮች፣አንተ ሃዋርያዎች በሁለት ማሊያ እየተጫወታችሁ የወንጌል አሰናካይ አትሁኑ።ፓለቲካውን ለፓለቲከኞች እንተውላቸው ።ምድር ላይ እየኖርኩ እንዴት ፓለቲካ አያገባኝም ልትሉኝ ትችላላችሁ?ወገኖቼ ፓለቲካ መንፈሳዊ ድርቀት ነው የሚያመጣብን!!!
እናንተ በክርስቶስ ዳግመኛ የተወለዳችሁ...ዛሬ አንድ መልእክት ልንገራችሁ።ከፓለቲካ እንውጣ፣ከዘረኝነት እንውጣ...የእግዚአብሔርን ወንጌል ለማስቀጠል ነው የተጠራነው።የእግዚአብሔር መንግስት አደራ አለብን።

“ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5

10/12/2022

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

ኢየሱስ ይወዳችኋል!!!ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል!እህቴ ኢየሱስ ይወድሻል!የመዳን ቀን ዛሬ ነው።
10/12/2022

ኢየሱስ ይወዳችኋል!!!ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል!እህቴ ኢየሱስ ይወድሻል!
የመዳን ቀን ዛሬ ነው።

11/09/2022

እኛ ክርስቲያኖች በ2015 ዓ.ም

🌹ኢየሱስ ክርስቶስን ለብሰን
🌻ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት እየመሰከርን
🌹በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተን
🌹እለት እለት በፀሎት እየተጋን
🌻በፍቅር እተመላለስን🌹በአገልግሎታችን እየተጋን
🌻ለሌሎች እያካፈልን
🌹የእግዚአብሔር ቃልን እለት እለት እያነበብን እያሰላሰልን
🌻ጊዜያችንን በአግባቡ እየተጠቀምን
🌹በማስተዋል እና በጥበብ እየሔድን
🌻ሃጢያትን ተጠይፈን
🌹ምርኮን እየበዘበዝን
የምንኖርበት አመት ይሁንልን።
አሜን የእግዚዛብሔር ፀጋ ይርዳን!
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።

11/09/2022

ሰላም ለቅዱሳን ሁሉ
እንኳን ለ 2015 ዓም አደረሳችሁ።

25/08/2022

“እናንተ ራሳችሁም ለኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሆኑ ከተጠሩ መካከል ናችሁ።”
— ሮሜ 1፥6 (አዲሱ መ.ት)

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911952532

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ክርስትናን በምክንያት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ክርስትናን በምክንያት:

Share