Pastor Binyam Zenebe

Pastor Binyam Zenebe Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Pastor Binyam Zenebe, Religious organisation, Addis Ababa.

 ‼️     የ⏰አቱ ስብከት~~~~~~~~~~~~~~+[ የምንኖረው በብዛት ሳይሆን በበረከት ነው ]~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~+👉  መዝሙረኛው እንዲህ ይላል በሆነለት ብርሃንጥቂት እ...
11/10/2024

‼️
የ⏰አቱ ስብከት
~~~~~~~~~~~~~~+
[ የምንኖረው በብዛት ሳይሆን በበረከት ነው ]
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~+
👉 መዝሙረኛው እንዲህ ይላል በሆነለት ብርሃን
ጥቂት እና ብዙ ተወዳድረው ጥቂት በለጠ። ከብዙ እግዚአብሔር የባረከው ጥቂት #ጥቂት ከጌታ ጋር ብዙ
ነው። ብዙ ያለ ጌታ ጥቂት ነው።...................................................................+
👉 ሰማይን ሰርዘው ምድርን አድምቀው በሚኖሩ
#አትቅና ዘላለምን ከማያምኑ ከአሁን ነዋሪዎች #ራቅ።

መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የጻድቅ ጥቂት ሀብት፣ ከክፉዎች ብዙ ጥሪት ይበልጣል።
¹⁷ የክፉዎች ክንድ ይሰበራልና፤ ጻድቃንን ግን እግዚአብሔር ደግፎ ይይዛቸዋል።
-----------------------------------------------------------------+
እረኛ ቢንያም ዘነበ
በቪክትሪ ፋሚሊ ጉባዔ ከነበረኝ አገልግሎት

11/10/2024

#ሳበኝ‼️
- እርሱን በመናፈቅ የተጠበቀ ሕይወት ያዝ።
በሕይወትህ ያለውን የክብር እውነት አራምድ።
የሰውነታችን ቤዛ የሆነውን ልጅነት እየተጠባበቅን
በውስጣችን ስንቃትት #ሳበኝ እንላለን🙌 ብሩክ ቀን።
''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
እረኛ ቢንያም ዘነበ
ጥቅምት 1 / 2 / 2017

26/09/2024

#ወንጌል‼️
'' ከክርስቶስ ሙሽራው ጋር ትውልድን ሙሽሪት አድርጎ ''
የሚያገናኝ ነው።
'' ጊዜያዊውን ሳቅ ስቆ ዘላለማዊ ለቅሶ ሊያለቅስ ''
ያለውን የሚታደግ ነው።
👉 ወዳጆቼ #ወንጌል ብላቹሁ የወንጌልን ቱሩፋት
በኮሜንት ላይ ለሚከታተሉኝ ጻፉልኝ እወዳቹሀለው።
ቪዲዮውን ከተባረካቹሁበት [ ሼር ለ 5 ሰው ]
''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
እረኛ ቢንያም ዘነበ
መስከረም 16

👉 የተለዋወጠ ዋጋ ይዞ መቆየት ‼️ ...................................................          - ወደ ንባቡ  ከዚያ[ ትምህረት ካገኛቹሁበት ኮሜንት ላይ...
17/09/2024

👉 የተለዋወጠ ዋጋ ይዞ መቆየት ‼️
...................................................
- ወደ ንባቡ ከዚያ
[ ትምህረት ካገኛቹሁበት ኮሜንት ላይ አካፍሉልኝ ]
........................................ በአሜሪካ አገር በአንድ ወቅት በትልቅ የገበያ አዳራሽ
ውሰጥ ሌቦች ገቡ። የገቡት ከምሽቱ አምስት ሰዓት ሲሆን ለሁለት ሰዓት ያህል ቆይተው መርፌ እንኳ ሳይዙ
ነው የወጡት።
ያንን ሁሉ የመቆጣጠሪያ ቴሌቪዥንና የጥበቃ ጓድ
እንዴት አልፈው እንደ ገቡ ድንቅ ቢሆንም ከዚያ በላዬ
የሚያስደንቀው ግን ነው። ታዲያ ለሁለት ሰዓት ያህል ምን ሲያደርጉ ነበር
ስንል ። አምስት ሺህ ዶላር የሚሸጠውን ዋጋ በመንቀል ባለ አምስት ሺ እቃ ላይ
ይለጥፉበታል።
በገበያ ማዕከሉ ውስጥ የነበረው ዋጋ ሙሉ በሙሉ
መለዋወጡን ካረጋገጡ በኋላ እንደ ነበረ ቆልፈው ወጡ
በማግስቱም ግብይቱ ቀጠለ።
የነበረው ዛሬ በመርከሱ ደስ እያለው ገዛ። ቀድሞ በርካሽ
ይገዛ የነበረው ዛሬ በመወደዱ ተበሳጨ።ግብይቱ ለሰባት
ሰዓታት ከቀጠለ በኋላ ሸፍጡ ታወቀ። በዚያን ቀን ገበያ
[ ] ግን ለሰባት
ሰዓታት ብቻ ነው። ያለ ዋጋ ማደር አልቻለም።
ዛሬም ብዙ ሌቦች በትልቁ ሕይወታችን ውስጥ ገብተዋል። ዋጋ እየለዋወጡ ውዱን ርካሽ ርካሹን ውድ
የሚያደርጉብን የለሊት ሰራተኞች ተቆጣጥረውናል ስለዚህ ቅባት እንጂ ቅንነት አይደለም
ልብስ እንጂ ቅድስና አይደለም ። የንግግር ጥበብ እንጂ
#እውነተኛ ልብ አይደለም። አስመሳይነት እንጂ ራስን
መስጠት አይደለም ። የእግዚአብሔር ቃል :- < ክፉውን
መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ ጨለማውን ብርሃን
ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!(ኢሳ5÷20)
ይላል። የሰዓታት እንጂ
የዕለታት እድሜ እንኳ የለውም። ብርሃን ሲመጣ ዋጋውን
ይይዛል። ዛሬ እውነተኞችን ባለ ራእዮችን የሚያከብር
ላይኖር ይችላል። ከዚያ ይልቅ ከንቱ ነገርን የያዙ እነርሱ
በአንደኝነት ሊወደሱ ይችላሉ። የጨለማው ችሮታ ነው። ብርሃን ሲገለጥ ሁሉም ስፍራ
ስፍራውን ይይዛል። ውድ ነኝ ያለው ርካሽ መሆኑ ርካሽ
ነው የተባለው ውድ መሆኑ ይታወቃል።...................................................................
እረኛ ቢንያም ዘነበ
መስከረም 7 / 2017 / #ካነበብኩት ተማርኩ ]

 ‼️................................... “... ዳዊት እጅግ ተጨነቀ፤ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ።”        — 1ኛ ሳሙኤል 30፥6 #ጠላት: በ...
14/09/2024

‼️...................................

“... ዳዊት እጅግ ተጨነቀ፤ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ።”
— 1ኛ ሳሙኤል 30፥6

#ጠላት: በ2016
#እድል አግኝቶ => ብዙ ተራምዶአል፣ብዙ አድርጎአል
ብዙ ወስዶአል፣ብዙ ማርኳል፣ብዙ አጥፍቶአል፣ብዙ ሰርቋአል:

#በታላቅ ድንጋጤ በታላቅ ሀዘን በትካዜ ውስጥ ያለፈውን የሚያውቅ አይኑም የሚያይ
በ ዙ ፋ ኑ ላ ይ አለ።

#የዳዊት የልብ ብርታት ዛሬም የኛም የልብ ብርታት ነው።
እግዚአብሔር ማንንም ሳይደገፍ በኛም ጉብዝና ችሎታ
ሳይደገፍ:
ይ ሰ ራ አ ል።
#ጦርነቱ የጥቂቶች ድሉ ግን የብዙዎች የሆነበትን ወግ ዛሬም እናያለን ይህም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበርና ዛሬም ፈቃዱ አይከለከልም።

#በሆኑቡን ነገሮች መካከል ልባችንን በእግዚአብሔር ዛሬም እናበረታ ዛሬም የድል እድል አለ '' ዛሬም የምርኮ እድል አለ ''ዛሬም የማሸነፍ እድል እና ድል አለ ዛሬም
ምርኮዎች ላይ የመድረስ ድል አለ።

⏰ 2016 አበቃ እንጂ የኛ ነገር የኛ ጉዳይ አላበቃም
#አስገራሚ የእግዚአብሔር አደራረግ አሁንም በኪዳኑ አለ።
#እግዚአብሔርን ስለ ምድራችን ይዘን 2017 እንውጣ🙏..................................................................
እረኛ ቢንያም ዘነበ
መስከረም 4 / 1 / 2017

 ‼️እኛ የምንከፍለው ዋጋ እግዚአብሔር አሁንም ለሰው ልጅ ያለውን ያልበረደ ፍቅር የሚያሳይ ነው።..............................................................
12/09/2024

‼️
እኛ የምንከፍለው ዋጋ እግዚአብሔር አሁንም
ለሰው ልጅ ያለውን ያልበረደ ፍቅር የሚያሳይ ነው።...............................................................
2017
የወንጌል ብርሃን አመት ✅

30/07/2024

"..ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን.. "
ማቴ 6÷13
👉 የዕለት ጸሎት !!

 ☝ ያዕቆብ 1÷20“የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።” ...................................................................  🗣   የልብ ...
06/07/2024

☝ ያዕቆብ 1÷20
“የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።”
...................................................................
🗣 የልብ ለልብ ግንኙነታችን እንዲታደስ
እና እንዲታነጽ። መልክት_አለኝ❗

+ በዘመኑ ላይ የቃሉን ብርሃን እድናኖር የተጠራን እኛ
እግዚአብሔርን ገላጭ አገልግሎት የክርስቶስ መሆኑን
እንረዳ። አመጸኝነትን : ክፋትን : ነውርንም : ስድብንም
ከእግዚአብሔር ጉባዔ ለማራቅ ከእግዚአብሔርም እርሻ
አረሙን ለመንቀል :- የልባችን ዓይኖች እና መንፈሳዊ
ደረጃችን ምን ያህል ከፍ ብሎአል ?
ከጨለማስ እውቀት ምን ያህል ርቀናል ?

+ መልክታችን ስህተት የማወጣት ትኩረት ብቻ ያለው
ሳይሆን መንፈስ እና ጸጋ ለማካፈል የበረታ ሊሆን
እንደ ቃሉ ይገባል። የድንዛዜው ብዛት የት እየወሰደን
እንዳለ ማየት አለብን።
......... + .........
[ ። ]
..........+ .........
ምክሬ ከቅንነት ነው
➡ የራሳቹሁን ጽድቅ አታቁሙ አደጋ አለው።
የራሳቸውን ጽድቅ ያቆሙ ሰዎች
.....................................
🗝 የኮነኑትን ራሳቸው ሆኑት
🗝 የተቃወሙት አገኛቸው
🗝 የጠሉት ወረሳቸው።

[ ። ]
እረኛ ቢንያም ዘነበ
ቀን 29 / 10 / 2016 🙏

  ለማጣመም ጥረት የሚያደርጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።”            ገላትያ 1፥7  👉 አንዳንድ ሰዎችን ተጠንቀቁ...…..............................................
05/07/2024

ለማጣመም ጥረት የሚያደርጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ።”
ገላትያ 1፥7 👉 አንዳንድ ሰዎችን ተጠንቀቁ...….........................................................................................................................................

የወንጌል ትምህርት ጤናማ ሰዋችን ➡ ይፈጥራል = ጤናማ ያልሆነ የወንጌል ትምህርት የተበላሸ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ይፈጥራል።
የተበላሸ ሁኔታ ለመቀየር
➡ የተሰጠንን "ንጹህ" ወንጌል እንደሚገባ ልናውቀውና ልንታመነው ልናገለግለው ይገባል።
' 'ጤናማ ቤተክርስቲያንን እና
➡ ጤናማ ትውልድ ይፈጥራል ^አማኞች^በውጪ ካሉት (ከማያምኑ) ሰዎች ጋር የሚኖራአቸው መስተጋብር ጤናማ እና እንደ ፈቃዱ እንዲሆን ያደርጋአል
'''' '''''' ''''''
ውስጥ ላሉ ነው
ሐዋሪያው ያየው፦ አንዳንድ ችግሮች ለምሳሌ
➡ ከወንጌል አስተምህሮ ጋር የተቃረነ ሒወት
ከተጻፈው አልፎ ከተጻፈው ወጥቶ በራስ መንገድ መመላለስ. የጤናማ ትምህርት እጦት ጋር የተያያዘ ነው

ውስጥ የራስን ድምጽ አስገብቶ ➡የራስን ምኞትና ፍላጎት መናገር "ወንጌልን ማጣመም ነው።ቁ7
" -- ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ "ይላልና
•ስለዚህ መድረኮቻችን ሊፈተሹ ይገባል የምትሰሙትን ፈትሹ ስብከቶች ትምህርቶች
ነፀብራቅ ነው።
ወንጌል ለውጥ በሰው ሒወት
አይመጣም።

¶ የሚያናውጥ ነው
¶ የሚያጣምም ነው
¶ የተረገመ ነው
¶ሰውን ደስ የማሰኘት ትኩረት ብቻ ነው
ያለው
¶ የክርስቶስ ሳይሆን የሰው ባሪያ ነው
የሚያደርገው።
♦እረኛው ቢንያም ዘነበ ♦
….....................................................................
ቀን 28 / 10 /2016

 !!!                   🏛🏛🏛🏛👉መንፈሳዊው  አለም ቀድሞ የፈጠረን እንደገና በሥነ    ምግባር ለመፍጠር የሚሰራበት አለም ነው።               🗣 አቦው እንዲህ ይላሉ.. ...
14/06/2024

!!!
🏛🏛🏛🏛
👉መንፈሳዊው አለም ቀድሞ የፈጠረን እንደገና በሥነ ምግባር ለመፍጠር የሚሰራበት አለም ነው።
🗣 አቦው እንዲህ ይላሉ..
[ የሰው ልጅ ጤና ሥነ ምግባሩ ነው። ]

#አገልጋዮቹ❗
¶ ከበላያቸው ንፋስ ሳይሆን እግዚአብሔር እዳለ የሚያምኑ ያሉበትን ሥፍራ እንደ ንስሐ የቆጠሩ።
ሰውን እግዚአብሔር በነጻነት መፍጠሩ ለሰው ያለውን
ክብርና ፍቅር የተረዱ ናቸው 👉 አገልጋዮቹ

¶ ሚዛን ሚዛን ለመሆን ተንቀጥቅጦ ነው አገልጋይነት
ቀላልነት አይደለም በአንድ ጊዜ ሁለት ሰው መሆንም
አይደለም አገልጋይነት ልኬ ይሔ ነው ማለት መቻል ነው።
የልክን ድንበር አልፎ መባዘን አይደለም ተመሪ ሆና መሪ
መሆን ታራሚ ሆኖ አራሚ መሆን እንጂ። ተባረኩ
እረኛ ቢንያም ዘነበ
[ ቀን 7 / 10 / 2016 ]

Address

Addis Ababa

Telephone

+251915584200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pastor Binyam Zenebe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Pastor Binyam Zenebe:

Share