Brana Gospel Focus

Brana Gospel Focus Brana Gospel Focus is a Christian ministry that aims at restoring the gospel to the pulpits in Ethiopia and beyond.

ስለ ክርስቶስ ብዙ ተናግረህ ስሙንም ብዙ ጊዜ ደጋግመህ ጠቅሰህ፣ ነገር ግን ርሱን ክርስቶስን ላትሰብክ ትችላለህ፡፡ ለምሳሌ “ኢየሱስ መልካምን እያደረገ ሄደ፣ ስለዚህ እኛም እንዲሁ ማድረግ አ...
02/04/2024

ስለ ክርስቶስ ብዙ ተናግረህ ስሙንም ብዙ ጊዜ ደጋግመህ ጠቅሰህ፣ ነገር ግን ርሱን ክርስቶስን ላትሰብክ ትችላለህ፡፡ ለምሳሌ “ኢየሱስ መልካምን እያደረገ ሄደ፣ ስለዚህ እኛም እንዲሁ ማድረግ አለብን” በሚለው ስብከትህ ውስጥ የሥነ-ምግባር ትምህርትን አስተምረህ ይሆናል - ወይም ደግሞ ስብከትህ ታላቁን “በእምነት መጽደቅ” አስተምህሮን በግልጽ የሚያብራራ ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህ ነገሮች ማስተማሩ በራሱ ክፋት የለውም ወይንም የማይጠቅም አይደለም፣ ነገር ግን እነዚህ ነገሮች በራሳቸው ክርስቶስን አይሰብኩም፡፡ ታድያ ክርስቶስን ከሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ እንዴት እንስበክ? ከሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ዉስጥ መስበክ ማለት ምን ማለት ነው?
ብራና ጎስፕል ፎከስ ሚኒስትሪ “ክርስቶስን ከሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ መስበክ” በሚል ርዕስ አካኺዶ ከነበረው ሴሚናር የተዘጋጀው ሙሉ ማቴሪያል በpdf ፎርም በሚኒስትሪው ድረ-ገጽ ላይ መለቀቁን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን፡፡

ብራና ጎስፕል ፎከስ ሚኒስትሪ
ወንጌልን ወደ ምስባክ መመለስ!

ለማውረድ ከታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ!!

Download Register

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችኹየተሐድሶ ዘመን ዐምሥቱ “ብቻዎች” ለአሁኗ ቤተ ክርስቲያን ያላቸው አስፈልጎ  እንዲሁም "ዐምስቱ ብቻዎች" በአባ እስጢፋኖስ ተሐድሷዊ እንቅስ...
01/03/2024

በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችኹ

የተሐድሶ ዘመን ዐምሥቱ “ብቻዎች” ለአሁኗ ቤተ ክርስቲያን ያላቸው አስፈልጎ እንዲሁም "ዐምስቱ ብቻዎች" በአባ እስጢፋኖስ ተሐድሷዊ እንቅስቃሴ ዉስጥ እንዴት ይታያሉ በሚል የተዳሰሰበት ሴሚናር ሙሉ ትምህርት በpdf ተዘጋጅቶ ድረ ገጻችን ላይ መለቀቁን ስናበሥር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ስለሆነም ከታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የተዘጋጀዉን ማቴሪያል ከድረ-ገጻችን ላይ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://www.branagospelfocus.org/the-five-solas-zip/


ወንጌልን ወደ ምስባክ መመለስ!

To register for Seminar please use the following Link:  Click HereTo register for Seminar please use the following Link:  Click HereBrana Gospel Focus MinistryRestoring the Gospel to the PulpitsOUR VISION To see churches in Ethiopia and beyond deeply rooted in the gospel and faithfully engag...

Our Seminar is underway in Awassa  Hiwot Birhan Church
15/02/2024

Our Seminar is underway in Awassa Hiwot Birhan Church

Memhir Agizachewu Tefera putting an Ethiopian Reformation movement into a perspective - a movement that was led by Aba E...
08/02/2024

Memhir Agizachewu Tefera putting an Ethiopian Reformation movement into a perspective - a movement that was led by Aba Estifanos happened some 30 years prior to the Reformation in Europe.

08/02/2024

Our Seminar is on … Pastor Olie got us started on the “Sola Scriptura”

16/01/2024
09/01/2024

ብራና ጐስፕል ፎከስ ሚኒስትሪ “ወደ ተነሣንበት የመመለስ ጥሪ፡- የተሐድሶ ዘመን ዐምሥቱ “ብቻዎች” እና ለአሁኗ ቤተ ክርስቲያን ያላቸው አስፈልጐ” (A Call to Return to Our Roots: The Five Solas of the Reformation and Their Importance for Today’s Church) በሚል ርእስ የካቲት 1 እና 2 በአዲስ አበባ የካቲት 7እና 8 2016 ዓ.ም በሃዋሳ የኹለት ቀን ሴሚናር ማዘጋጀቱን ሲያበሥር በታላቅ ደስታ ነው፡፡

ይኽ ሴሚናር ዐምሥቱ “ብቻዎች” (The Five Solas) ያላቸውን ታሪካዊ አስፈልጐና ወቅታዊ ጠቀሜታ በመዳሰስ ሰፋ ያለ ግንዛቤን ለማቅረብ ያለመ ሲሆን፤ ግባችን እነዚህ ዐምሥቱ “ብቻዎች” በክርስትና ነገረ መለኮት፣ ልምምድና የግል እምነት ላይ ያላቸውን አስሜታ (Impact) ተሳታፊዎች በጥልቀት እንዲረዱ ለማገዝ የተዘጋጀ ሴሚናር ነው፡፡
ስለሆነም የቃሉ አገልጋዮች የሆናችሁ ይኼን ታላቅ ሴሚናር እንድትካፈሉ እናሳስባለን፡፡

በተጨማሪም እነዚህን ሊንኮች በመጎብኘት የተለያዪ እና አስተማሪ የሆኑ መልእክቶችን ይከታተሉ፡፡
www.branagospelfocus.org
https://www.youtube.com/channel/UCDliLDXSVYdmpHvBdUUhsFw
www.tiktok.com/.gospel.focu
https://t.me/branagospel

እግዚአብሔር ይናግራልን?
04/01/2024

እግዚአብሔር ይናግራልን?

Check out Brana Gospel focus's video.

እግዚአብሔር አለ?
26/12/2023

እግዚአብሔር አለ?

Check out Brana Gospel focus's video.

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 05:00
Tuesday 09:00 - 05:00
Wednesday 09:00 - 05:00
Thursday 09:00 - 05:00
Friday 09:00 - 05:00

Telephone

+251949131200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Brana Gospel Focus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Brana Gospel Focus:

Share