Imam Ahmed Mesjid & Madresa

Imam Ahmed Mesjid & Madresa ይህ የኢማም አህመድ መስጂድና መድረሳ ወቅታዊ መረጃዎች የሚለቀቁበት የፌስቡክ ፔጅ ነው።
Like በማድረግ ይተባበሩ ... ባረከላሁ ፊኩም!

� +251118347776
� +251118346292

29/04/2022

እንኳን ለ1443ኛው ዒድ አልፊጥር አደረሳችሁ - ዒድ ሙባረክ
ላለፉት አመታት አለም ባንክ- አንፎ በሚገኘው ኢማም አህመድ አደባባይ የዒድ ሰላት ሲሰገድ መቆየቱ ይታወቃል። ይሁንና በዘንድሮው የዒድ አልፊጥር በዓል የዒድ ሰላትን ሙስሊሙ ማህበረሰብ በአንድ ቦታ በጋራ እንዲሰግድ ሀገራዊ ጥሪ በመተላለፉና ይህም ተፈፃሚ እንዲደረግ ከመጅሊስ መመሪያ በመውረዱ ለዚህ አመት የዒድ ሰላት በመስጂዳችን አደባባይ የማይሰገድ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን!

ከሩቅ አካባቢ የሚመጡ ሰጋጆች እንዳይንገላቱ እባክዎን መልእክቱን ሼር ያድርጉ!
ኢማም አህመድ መስጂድና መድረሳ

04/04/2022

ኢማም አህመድ አደባባይ
በኢማም አህመድ ወጣቶች

የኢማም አህመድ መስጂድ ወጣቶች በኢማም አህመድ አደባባይ የሰሩት የረመዳን ማስዋቢያ
01/04/2022

የኢማም አህመድ መስጂድ ወጣቶች በኢማም አህመድ አደባባይ የሰሩት የረመዳን ማስዋቢያ

01/04/2022

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳችሁ!
ረመዳን ሙባረክ!

ዒድ ሙባረክ!እንኳን ለዒድ-አልአድሐ በዓል አላህ በሰላም አደረሳችሁ እያልን እንደተለመደው በኢማም አህመድ አደባባይ የሚካሄደው የዒድ ሰላት ከጠዋቱ 2:00 ስለሚጀመር ቀደም ብለው እንዲገኙ ለ...
19/07/2021

ዒድ ሙባረክ!

እንኳን ለዒድ-አልአድሐ በዓል አላህ በሰላም አደረሳችሁ እያልን እንደተለመደው በኢማም አህመድ አደባባይ የሚካሄደው የዒድ ሰላት ከጠዋቱ 2:00 ስለሚጀመር ቀደም ብለው እንዲገኙ ለማስታወስ እንወዳለን!

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐልአዕማል

13/05/2021

የዒድ ሰላት በኢማም አህመድ አደባባይ
አለም ባንክ - አዲስ አበባ

Eid Selat at Imam Ahmed Square
Alem Bank - Addis Ababa

የዒድ ሰላት በኢማም አህመድ አደባባይአለም ባንክ - አዲስ አበባEid Selat at Imam Ahmed SquareAlem Bank - Addis Ababa
13/05/2021

የዒድ ሰላት በኢማም አህመድ አደባባይ
አለም ባንክ - አዲስ አበባ

Eid Selat at Imam Ahmed Square
Alem Bank - Addis Ababa

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል-አዕማልእንኳን ለዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!ኢማም አህመድ መስጂድና መድረሳ ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ መልካም ዒድን ይመኛል!ዒድ-ሙባረክ
12/05/2021

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሐል-አዕማል

እንኳን ለዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢማም አህመድ መስጂድና መድረሳ ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ መልካም ዒድን ይመኛል!

ዒድ-ሙባረክ

05/05/2021
Terawih at Imam Ahmed MosqueAlem BankAddis Ababa
29/04/2021

Terawih at Imam Ahmed Mosque
Alem Bank
Addis Ababa

مسجد امام احمد في مدنة اديس ابابا اتيوبيا

29/04/2021

Imam Ahmed Mesjid is found in Addis Ababa - Alembank area.

25/04/2021

Terawih at Imam Ahmed Mesjid

Addis Ababa
Alem Bank

Address

Alem Bank
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Imam Ahmed Mesjid & Madresa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Imam Ahmed Mesjid & Madresa:

Share

Category