Prophet Abel /new life TV

Prophet Abel /new life TV Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Abel /new life TV, Religious organisation, Kaleti, Addis Ababa.

08/06/2025

የሰኔ ወር ትንቢታዊ አዋጅ
የመታደስ ወራችን ነው
# ሃይል ይታደሳል
# ፀሎት ይታደሳል
ኢሳይያስ 40:3-4 NASV
[3] የዐዋጅ ነጋሪ ድምፅ እንዲህ ይላል፤ “የእግዚአብሔርን መንገድ፣ በምድረ በዳ አዘጋጁ፤ ለአምላካችን አውራ ጐዳና፣ በበረሓ አስተካክሉ። [4] ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፤ ተራራውና ኰረብታው ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ወጣ ገባው ምድር ይስተካከላል፤ ሰርጓጕጡም ሜዳ ይሆናል።

የሰኔ ወር ትንቢታዊ መልክት ✅✅✅✅✅✅✅✅በባሕር ውስጥ መንገድ፣ በማዕበል ውስጥ መተላለፊያ ያበጀ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤‭ኢሳይያስ 43:16 NASV‬🔴 በሕይወት ማዕበል  ውስጥ እያለፈ...
06/06/2024

የሰኔ ወር ትንቢታዊ መልክት
✅✅✅✅✅✅✅✅

በባሕር ውስጥ መንገድ፣ በማዕበል ውስጥ መተላለፊያ ያበጀ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
‭ኢሳይያስ 43:16 NASV‬
🔴 በሕይወት ማዕበል ውስጥ እያለፈቹ ;ከፍታችሁ የተኛ አላ ሻግር የለ እንደ ባሕር በመንገዳቹ ላይ የተኛ ችግር ;በሽታ; አላመሳካት:ጭንጋፍ በዚህ ሰኔ ወር የናዝሬቱ ኢየሱስ ማዕበልን በመገፀፅ በባሕር ውስጥ መንገድ በማዘጋጀት ያሻግራቸዋል ✅✅
በእምነት አሜን በሉ

21/07/2023

ያለንበት ግዜ የመጨረሻ ግዜ ላይ ነው
2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥

18/10/2022
04/10/2022

#እግዚአብሔር ተስፋ የቆረጠ አገልጋይ ሊጠቀም አይችልም።
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

በሕይወታችን ውስጥ ሁሉም ነገር ትርጉም የለሽ የሚመስልበት ጊዜ አለ፣ ማለቴ፣ ከድካማችንና ድካማችን የምናገኘው ውጤት እኛ ካደረግነው ጥረት ጋር የማይጣጣም ከሆነ - ትክክለኛ ነገሮችን ሁሉ ያደረግንበት ሁኔታ፣ አሁንም መልስ የለም። በእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች, ተስፋ መቁረጥ እና ተስፋ መቁረጥ ቀላል ነው. ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር ልጆች እና የእምነት ቤተሰብ አባላት፣ እግዚአብሔር ተስፋ የቆረጠ አገልጋይ ሊጠቀምበት ስለማይችል ወደፊት መቀጠል አለብን።

በዘፍጥረት 37፡1-36 የሚገኘውን የዮሴፍን ታሪክ ስንመለከት፣ ዮሴፍ ለህዝቡ የነጻነት ምንጭ መሆን ነበረበት ነገር ግን በእስር ቤት ውስጥ እንዳለፈ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። ለወገኖቹ ስንቅ እንዲሆን ታስቦ ነበር ነገር ግን በችግር፣ በችግርና በረሃብ ውስጥ ማለፍ ነበረበት። የእግዚአብሔር ሰዎች፣ ዮሴፍ ተስፋ ቆርጦ ቢሆን ኖሮ፣ ከአቅም በላይ የሆኑ አሉታዊ ማስረጃዎች እያጋጠመው ለመቀጠል ድፍረቱ አይኖረውም ነበር።

"እግዚአብሔር በራዕይ ሲሰጣችሁ በሰዎችም ሲቃወሙ፥ ራእያችሁን አትቀንሱ በክርስቶስ ኢየሱስ በእምነት ቁሙ" ይላል። አሁን ምን አይነት ሁኔታ እያጋጠመህ ነው? ድህነት፣ ችግር፣ እንቅፋት፣ ሕመም ወይስ ብስጭት? እንደ ፈተና በእግዚአብሔር ከተፈቀደልን እንግዳ ነገር አድርገን ጠባቂያችንን መጠራጠር የለብንም። የነፃነት ምንጭ መሆን የሚፈልግ መታሰር ያለበትን ማወቅ አለበት ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ። የምግብ ምንጭ መሆን የሚፈልግ እጦት እና ፍላጎትን ለመጋፈጥ ምን እንደሚያስፈልግ ማወቅ አለበት። አስታውስ፣ ያለንበት ሁኔታ እግዚአብሔርን በሰው ፊት የምናከብርበት አጋጣሚ ነው። ዓለም የእርስዎን ሁኔታ እንዴት እንደሚይዙ ለማየት እየጠበቀ ነው።

ይህን ጸሎት እንዲህ በል፡- “መንፈስ ቅዱስ ሆይ፣ የሕይወትን እርግጠኛ አለመሆንና የተስፋ መቁረጥ ስሜት እያጋጠመኝ እንኳ መግጠሜን እንድቀጥል እርዳኝ።

17/09/2022
11/09/2022

𝗛𝗼𝗿𝗱𝗼𝗳𝘁𝗼𝗼𝗻𝗻𝗶 𝗔𝗿𝗮𝗮𝗿𝗮 𝗧𝘃, 𝗛𝗶𝗱𝗵𝗮𝘁𝗮 𝗛𝗼𝗷𝗶𝗶 𝗸𝗲𝗲𝗻𝘆𝗮𝗮 𝗸𝗮𝗻 𝘁𝗮𝗮𝘁𝗮𝗻𝗶𝗶𝗳𝗶 𝘂𝘂𝗺𝗮𝗺𝗻𝗶 𝗯𝗶𝗳𝗮 𝗪𝗮𝗮𝗾𝗮𝘆𝘆𝗼𝗼𝘁𝗶𝗶𝗻 𝘂𝘂𝗺𝗮𝗺𝗮𝘁𝗮𝗻 𝗵𝘂𝗻𝗱𝗶 𝗸𝗲𝗲𝘀𝘀𝗮𝗻 𝗕𝗮𝗴𝗮 𝗕𝗮𝗿𝗮 𝗛𝗮𝗮𝗿𝗮𝗮 𝟮𝟬𝟭𝟱 𝘁𝗶𝗶𝗻 𝗜𝘀𝗶𝗻 𝗚𝗮’𝗲!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

🕊 Nuyi Kiristiyaanotaaf barri kamiyyuu barri gaariin hinjiru. Waaqayyo inni Gooftaa Baraa Ta’e garuu yeroo hundumaa nuyiif gaariidha!
📖 𝐌𝐚𝐭. 𝟔:𝟑𝟒 “𝐖𝐚𝐚'𝐞𝐞 𝐛𝐨𝐫𝐢𝐢𝐟𝐢𝐬 𝐡𝐢𝐧 𝐲𝐚𝐚𝐝𝐝𝐚'𝐢𝐧𝐚𝐚, 𝐠𝐮𝐲𝐲𝐚𝐚𝐧 𝐛𝐨𝐫𝐢𝐢 𝐨𝐟𝐢𝐢 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐭𝐢𝐢𝐟 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮 𝐢𝐧 𝐲𝐚𝐚𝐝𝐝𝐚'𝐚𝐭𝐚𝐨; 𝐫𝐚𝐤𝐤𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐠𝐮𝐲𝐲𝐚𝐚 𝐬𝐚𝐧𝐚𝐚 𝐝𝐮𝐰𝐰𝐚𝐚𝐧 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮 𝐠𝐮𝐲𝐲𝐢𝐜𝐡𝐚𝐚𝐟 𝐢𝐧 𝐠𝐚'𝐚" 𝐣𝐞𝐝𝐡𝐞.”
🕊 Kiristiyaanonni nuyi bara gaarii hineeggannu; Waaqayyo nuuf bara kamiyyuu gaariidha!
🕊 Barri yeroo wal jijjiiru, jireenyi bu’aa ba’ii, haalonni bu’aa ba’ii, qormaati yeroo wal jijjiiran; Waaqayyo inni kan Yaa’iqoob da’oo keenya.
📖 𝐅𝐚𝐫. 𝟒𝟔:𝟕 “𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨 𝐠𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚𝐧 𝐦𝐚𝐜𝐜𝐚𝐚 𝐧𝐮𝐮 𝐰𝐚𝐣𝐣𝐢𝐧 𝐣𝐢𝐫𝐚, 𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐤𝐚𝐧 𝐘𝐚𝐚𝐪𝐨𝐨𝐛 𝐝𝐚'𝐨𝐨 𝐤𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚!”
🕊 Kanaaf nuyi Waaqayyotti kooluu galla. Gaaronni yoo hurgufaman, galaanni yoo machaa’aniyyuu nuyi hinraafamnu, hinsodaannu.
📖𝐅𝐚𝐫. 𝟒𝟔¯¯¯¯¯¹ 𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨𝐭𝐭𝐢 𝐧𝐮𝐲𝐢 𝐤𝐨𝐨𝐥𝐮𝐮 𝐢𝐧 𝐠𝐚𝐥𝐥𝐚, 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐡𝐮𝐦𝐧𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚, 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐫𝐚𝐤𝐤𝐢𝐧𝐚 𝐤𝐞𝐞𝐬𝐬𝐚𝐭𝐭𝐢 𝐠𝐚𝐫𝐠𝐚𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐭𝐚'𝐮𝐮𝐧 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐛𝐞𝐞𝐤𝐚𝐦𝐞𝐞𝐫𝐚. ² 𝐊𝐚𝐧𝐚𝐚𝐟𝐢𝐬 𝐥𝐚𝐟𝐭𝐢 𝐲𝐨𝐨 𝐝𝐢𝐝𝐝𝐢𝐢𝐫𝐚𝐦𝐭𝐞 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮, 𝐭𝐮𝐥𝐥𝐨𝐨𝐧𝐧𝐢𝐬 𝐡𝐮𝐫𝐠𝐮𝐟𝐚𝐦𝐚𝐧𝐢𝐢 𝐠𝐚𝐥𝐚𝐚𝐧𝐚 𝐰𝐚𝐥𝐚𝐤𝐤𝐚𝐚 𝐲𝐨𝐨 𝐛𝐮𝐮𝐟𝐚𝐦𝐚𝐧 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮, 𝐧𝐮𝐲𝐢 𝐡𝐢𝐧 𝐬𝐨𝐝𝐚𝐚𝐧𝐧𝐮. ³ 𝐁𝐢𝐬𝐡𝐚𝐚𝐧𝐨𝐧𝐧𝐢 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐡𝐮𝐮𝐫𝐬𝐚𝐧𝐢𝐢 𝐲𝐨𝐨 𝐡𝐨𝐨𝐦𝐚𝐜𝐡𝐚𝐚'𝐚𝐧 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮, 𝐭𝐮𝐥𝐥𝐨𝐨𝐧𝐧𝐢𝐬 𝐫𝐚𝐚𝐟𝐚𝐦𝐮𝐮 𝐢𝐬𝐚𝐚𝐭𝐢𝐢𝐧 𝐲𝐨𝐨 𝐫𝐨𝐪𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐢𝐲𝐲𝐮𝐮, [𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨 𝐠𝐨𝐨𝐟𝐭𝐚𝐚𝐧 𝐦𝐚𝐜𝐜𝐚𝐚 𝐧𝐮𝐮 𝐰𝐚𝐣𝐣𝐢𝐧 𝐣𝐢𝐫𝐚, 𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨 𝐢𝐧𝐧𝐢 𝐤𝐚𝐧 𝐘𝐚𝐚𝐪𝐨𝐨𝐛 𝐝𝐚'𝐨𝐨 𝐤𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚!]

🌻🌻🌻𝗔𝘆𝘆𝗮𝗮𝗻𝗮 𝗚𝗮𝗮𝗿𝗶𝗶, 𝗕𝗮𝗿𝗮 𝗚𝗮𝗮𝗿𝗶𝗶 𝗜𝘀𝗶𝗻𝗶𝗶𝗳 𝗛𝗮𝗮 𝗧𝗮’𝘂!🌻🌻🌻

የአራራ ቲቪ ተከታታዮች፣ የስራ አጋሮቻችን እና በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠራችሁ ሁሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም. አዲስ አመት አደረሳችሁ!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🕊 ለእኛ ለክርስቲያኖች መልካም ዘመን የለም። ግን የዘላለም ጌታ እግዚአብሔር ሁሌም ለኛ መልካም ነው!
📖 ማቴዎስ 6:34 (አዲሱ መ.ት) “ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ፤ የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር፤ እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና”።
🕊 እኛ ክርስቲያኖች መልካም ጊዜን አንጠብቅም፤ እግዚአብሔር በማንኛውም ጊዜ ለኛ መልካም ነው!
🕊 ምንም እንኳን የኑሮ ዉጣ ዉርድ፣ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢለዋወጡም፤ የዘላለም ጌታ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ለኛ መልካም ነው!
ዘመን ቢለዋወጥ፣ የህይወት ዉጣ ዉረድ፣ የሁኔታዎች ዉጣ ዉረድ፣ ፈተናዎች ቢለዋወጡ፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
📖 መዝሙር 46:7 (አዲሱ መ.ት) “የሰራዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
🕊 ስለዚህ እግዚአብሔር መጠጊያችን ነዉ። ተራሮች ቢንቀጠቀጡ፣ ባሕሩም ቢሰክር፤ አንናወጥም አንፈራም።
📖 መዝሙር 46 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም። ³ ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣ ተራሮችም ከውሆቹ ሙላት የተነሣ ቢንቀጠቀጡም አንደናገጥም።
🌻🌻🌻 መልካም በዓል፣ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ! 🌻🌻🌻


𝗛𝗮𝗽𝗽𝘆 𝗡𝗲𝘄 𝘆𝗲𝗮𝗿!
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Dear Arara Tv partners and all creations after the the image of God, I wish that you all happy Ethiopian's New year of 2015.
👉Dear saints, as Christians we know that their is no good time for us, but our God, our everlasting father is good for us all the time.
📖 𝐌𝐚𝐭 𝟔:𝟑𝟒 (𝐍𝐊𝐉𝐕) “𝐓𝐡𝐞𝐫𝐞𝐟𝐨𝐫𝐞 𝐝𝐨 𝐧𝐨𝐭 𝐰𝐨𝐫𝐫𝐲 𝐚𝐛𝐨𝐮𝐭 𝐭𝐨𝐦𝐨𝐫𝐫𝐨𝐰, 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐨𝐦𝐨𝐫𝐫𝐨𝐰 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐰𝐨𝐫𝐫𝐲 𝐚𝐛𝐨𝐮𝐭 𝐢𝐭𝐬 𝐨𝐰𝐧 𝐭𝐡𝐢𝐧𝐠𝐬. 𝐒𝐮𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐞𝐧𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐢𝐬 𝐢𝐭𝐬 𝐨𝐰𝐧 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞.”
👉We Christians, because our God is good all the time for us, we don't look for good time to come yet.
👉Either the crook of life and circumstances exchange over us or the trials are varying themselves against us, God of Jacob is our everlasting refuge.
📖𝐏𝐬 𝟒𝟔:𝟕 (𝐍𝐊𝐉𝐕) “𝐓𝐡𝐞 𝐋𝐨𝐫𝐝 𝐨𝐟 𝐡𝐨𝐬𝐭𝐬 𝐢𝐬 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬; 𝐓𝐡𝐞 𝐆𝐨𝐝 𝐨𝐟 𝐉𝐚𝐜𝐨𝐛 𝐢𝐬 𝐨𝐮𝐫 𝐫𝐞𝐟𝐮𝐠𝐞. 𝐒𝐞𝐥𝐚𝐡”
👉God is our refuge and strength to whom we run at, the time of our trouble.
📖𝐏𝐬 𝟒𝟔 (𝐍𝐋𝐓) ¹ 𝐅𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐞 𝐜𝐡𝐨𝐢𝐫 𝐝𝐢𝐫𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫: 𝐀 𝐩𝐬𝐚𝐥𝐦 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐝𝐞𝐬𝐜𝐞𝐧𝐝𝐚𝐧𝐭𝐬 𝐨𝐟 𝐊𝐨𝐫𝐚𝐡, 𝐭𝐨 𝐛𝐞 𝐬𝐮𝐧𝐠 𝐛𝐲 𝐬𝐨𝐩𝐫𝐚𝐧𝐨 𝐯𝐨𝐢𝐜𝐞𝐬. 𝐀 𝐬𝐨𝐧𝐠. 𝐆𝐨𝐝 𝐢𝐬 𝐨𝐮𝐫 𝐫𝐞𝐟𝐮𝐠𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐬𝐭𝐫𝐞𝐧𝐠𝐭𝐡, 𝐚𝐥𝐰𝐚𝐲𝐬 𝐫𝐞𝐚𝐝𝐲 𝐭𝐨 𝐡𝐞𝐥𝐩 𝐢𝐧 𝐭𝐢𝐦𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐭𝐫𝐨𝐮𝐛𝐥𝐞. ² 𝐒𝐨 𝐰𝐞 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐧𝐨𝐭 𝐟𝐞𝐚𝐫, 𝐞𝐯𝐞𝐧 𝐢𝐟 𝐞𝐚𝐫𝐭𝐡𝐪𝐮𝐚𝐤𝐞𝐬 𝐜𝐨𝐦𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐨𝐮𝐧𝐭𝐚𝐢𝐧𝐬 𝐜𝐫𝐮𝐦𝐛𝐥𝐞 𝐢𝐧𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐞𝐚. ³ 𝐋𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐨𝐜𝐞𝐚𝐧𝐬 𝐫𝐨𝐚𝐫 𝐚𝐧𝐝 𝐟𝐨𝐚𝐦. 𝐋𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐞 𝐦𝐨𝐮𝐧𝐭𝐚𝐢𝐧𝐬 𝐭𝐫𝐞𝐦𝐛𝐥𝐞 𝐚𝐬 𝐭𝐡𝐞 𝐰𝐚𝐭𝐞𝐫𝐬 𝐬𝐮𝐫𝐠𝐞! 𝐈𝐧𝐭𝐞𝐫𝐥𝐮𝐝𝐞.

🌻🌻🌻𝗢𝗻𝗰𝗲 𝗔𝗴𝗮𝗶𝗻, 𝗛𝗔𝗣𝗣𝗬 𝗡𝗘𝗪 𝗬𝗘𝗔𝗥. 🌻🌻🌻

 የእግዚአብሔር ቃል እንደ ይላል “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”   ኢሳይያስ 40፥...
10/09/2022


የእግዚአብሔር ቃል እንደ ይላል
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
ኢሳይያስ 40፥31
እግዚአብሔርን በመተማመን ስትጠበቁ ስለነበራቸው ይህ አማት ለአንተ ለአንቺ
# የመታደስ አማት
# እንደ ንስር በሃይል ከፍ የምትሉበት
በስራ በአገልግሎት በሁሉም ነገር አንተን አንችን የምታክት ነገር የለም
#በሁሉም አቅጣጫ ትሮጣለህ አትደክምም
#በእምነት አሜን ብሎ ለተቀበሉት የሁሉ በ2015 በአንተ በአንቺ ሕይወት ለይ ይገለጣል ።

የሰኔ ወር ትንቢታዊ መልክት =====================================“እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።”  — መዝሙር 34፥20💌 መን...
08/06/2022

የሰኔ ወር ትንቢታዊ መልክት
=====================================
“እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።”
— መዝሙር 34፥20
💌 መንፈስህ አይሰበርም
💌 ስራህ አይሰበርም
💌 ትዳርህ አይሰበርም
💌 ጤንነትህ አይሰበርም
💌 ስምሆ አይሰበርም
💌 ቤትህ አይሰበርም

🕊 ያንተ ያንቺ የሆነ ሁሉ ነገር አይሰበርም

✝️ #አሜን ላለ ሰው ሁሉ ሆኖለታል ተፈፅሞባቸዋል ።

05/05/2022

አባል የጨለማዉን ህብረተሰብ አጋለጠ

Address

Kaleti
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Abel /new life TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Abel /new life TV:

Share