Elishaka mission media

Elishaka mission media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Elishaka mission media, Religious organisation, Addis Abeba, Addis Ababa.

Nama gadisisa😭😭😭 boni💔🥺🥺🥺RIP
29/04/2026

Nama gadisisa😭😭😭 boni💔🥺🥺🥺RIP

ዘፈንና ስድብ ልዩነቱ ምንድነው ሁለቱም ለእኔ ሐጥያት ናቸው።
29/04/2026

ዘፈንና ስድብ ልዩነቱ ምንድነው ሁለቱም ለእኔ ሐጥያት ናቸው።

የአመቱ ምርጥ ወጣት ሴቶች አታስጨንቁኝ እጮኛ አለችኝ ልታስገድሉኝ ነው!😁 : የፌደራል ፖሊስ አባሉ ቦክሰኛ ከቀናት በፊት በተደረገው ውድድር ቢሸነፍም በብዙሃን ባሳየው ፀባይ ተወዷል። በዚህም...
28/04/2026

የአመቱ ምርጥ ወጣት ሴቶች አታስጨንቁኝ እጮኛ አለችኝ ልታስገድሉኝ ነው!😁

: የፌደራል ፖሊስ አባሉ ቦክሰኛ ከቀናት በፊት በተደረገው ውድድር ቢሸነፍም በብዙሃን ባሳየው ፀባይ ተወዷል። በዚህም በእንስቶች አይን ገብቷል። ኤርሚ ትናንት ባስተላለፈው መልእክት "ሴቶችዬ እጮኛ አለኝ" በማለት "ልታስገድሉኝ ነው እንዴ?" ሲል በቀልድ መልክ በፍቅር ሴቶች እንዲተውት ጥሪ አቅርቧል።

via: ዶች ኤችዲ

28/04/2026

ስድብን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አታስተምርም እረፉ

28/04/2026

እንቅልፍ ያሳጣችሁ ነገር ከእናንተ ይራቅ

🛑  #የሐና ተክሌ ነገር መጣ!አሁን ይሄ ምን ይባላል? አገልጋይ ምህረት ሂቃ የሚባለዉ ከሰሞኑን ተወዳጁ ዘማሪ ሳሙኤል ኦዳን ከረጅም ዓመታት የአሜሪካን አገር ቆይታ በኋላ ከሚዲያና ከአገልግሎ...
27/04/2026

🛑 #የሐና ተክሌ ነገር መጣ!
አሁን ይሄ ምን ይባላል?

አገልጋይ ምህረት ሂቃ የሚባለዉ ከሰሞኑን ተወዳጁ ዘማሪ ሳሙኤል ኦዳን ከረጅም ዓመታት የአሜሪካን አገር ቆይታ በኋላ ከሚዲያና ከአገልግሎት በሕመም ርቆ ከቆየ በኋላ 4ኛ የመዝሙር አልበሙን ለመስራት ወደአገሩ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደተጠቀሰዉ ግለሰብ ቸርች ለመካፈል በሄደበት በጉባኤዉ ቀረጻ ተደርጎበት ያለሱ ይሁንታ ቪዲዮዉ እንዲሰራጭ በመደረጉ እጅጉን ማዘኑን ገልጿል።

ይሄ በየቸርቹ የሚደረግ የካሜራ ጉዳይ ገና የሚመጡ አዳዲስ ነፍሳትን ብቻ ሳይሆን በጌታ ቤት የኖሩትንም ምን ያህል እንደሚረብሽና እንደሚያሰናክል ያለፈቃድ ከሰዎች ለሚገኝ ስምና ክብር ለዮቲዩብ ጡረታ ሲባል የሚደረጉ እንዲህ ላሉ ጉዳዮች ይህ አንዱ ማሳያ ነዉ። ሲጀምር ሰዎች እንዴት ግላዊነታቸዉ ሳይከበር ካሜራ ያለፈቃዳቸዉ ይደቀንባቸዋል። ከመደቀን አልፎ ደሞ በሚዲያ እንዲሰራጭ ይደረጋል!? አብዛኞቹ ነቢያት የተባሉት (ሀሰተኞች) ተፈዉሰሃል ድነሃል ብለዋቸዉ በተነገራቸዉ በጥቂት ወራት የሞቱ ሰዎች እስካሁን ግን ቪዲዮዉ ከዮቲዩብ እንዲወርድ በቤተሰቦቻቸዉ ቢጠየቁም ያላወረዱ አሉ።

እንደዉም አንድ የምናዉቀዉ የፊልም ባለሙያ የቅርብ ጓደኛ ወዳጃችን አለ (የኢንስፔክተር ኤርሚያስ ፊልምና ሌሎችም በርካታ ፊልሞች ደራሲ ዳይሬክተርና ተዋናይ ነዉ።) እናቱ ወደ አንድ ቸርች (የነብዩን ስም መግለጽ አሁን አስፈላጊ ስላልሆነ አልፈናል።) ፈዉስ ብላ ሄዳ ሞትሽ ተሽሯል ተብሎ መፈወሷ ተነግሯት ከ 3 ሳምንት በኋላ ሞተችበት። ቪዲዮዉ ግን ዛሬም ድረስ የግለሰቡ ዮቲዩብ ላይ ብቻ ሳይሆን በቴሌቭዥኑ ጭምር የፈዉስ ማስታወቂያ ተደርጎ ዛሬም ይገኛል።

በዚህና እንዲህ ባሉ ጉዳዮች ዙሪያ ዘማሪት ሐና ተክሌ ምን ብላ ነበር የሚለዉን ይመልከቱ👇

በዚህ ዙሪያ ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው እላለሁ!!

ወደጌታ መምጣት እየፈለገ እናንተ ጋር Camera ስላለ መምጣት አልፈልግም ያለኝን ታዋቂ ሰው አስታዉሳለሁ

* ወስነው ለመጡት የሚበጃቸው የኛ የአንድ ሰሞን የመድረክ ጋጋታና የማይዘልቅ ሰሞንኛ አጀብና ስማ በለው ሳይሆን..

* በተለይ አብዛኞቹ ታዋቂ ሰዎች ከራስ አልፈው ቤተሰብን ስለሚመሩና የኑሮ ገቢያቸውንም ጥለው ስለሚመጡ በዚህ እንዳይፈተኑ..

* ማንም ይሁን ማን ወንጌል ቢገባውና ጌታን ቢቀበል ጥቅሙ ለራሱና ለራሱ ነው!!

የሐና ተክሌን ሙሉ መልክቱን ለማየት👇
https://www.facebook.com/61552258359677/posts/122291621018075278/?app=fbl

ሴዶ ማርሻል - "ጆኒ አይመጥነኝም ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ ስል እሱን መግጠም እፈልጋለሁ ፣ ጆኒ ተብዬ ወይም እንቁራሪቷ ከ 5 ሰከንድ በላይ አላቆይህም " ጆኒ - "ሴዶ ህዝቡ አያውቅም ብሎ ጥ...
27/04/2026

ሴዶ ማርሻል - "ጆኒ አይመጥነኝም ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ ስል እሱን መግጠም እፈልጋለሁ ፣ ጆኒ ተብዬ ወይም እንቁራሪቷ ከ 5 ሰከንድ በላይ አላቆይህም "

ጆኒ - "ሴዶ ህዝቡ አያውቅም ብሎ ጥቁር ቤልት ምናምን እያለ እያጭበረበረ ነው እሱ ኮሜዲ ነው አይችለኝም ለእሱ የምመኝለት በመዝናኛው አለም እንዲሳካለት ነው።"

ሁለቱ ሊፋለሙ ነው ተብሏል ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል

Sagni Tolesa

በጌታ በኢየሱስም የምስራች የምትሰሙበት ቀን ይሁላችሁ!!
25/04/2026

በጌታ በኢየሱስም የምስራች የምትሰሙበት ቀን ይሁላችሁ!!

ትደርሳላችሁ።አራት ነጥብ.Ni geessu! Qabxii afur."
24/04/2026

ትደርሳላችሁ።አራት ነጥብ.Ni geessu! Qabxii afur."

23/04/2026

ዘፈን ሐጥያት ነው አራት ነጥብ

Dr ደረጄ የቴድ አፍሮ ዳስ ጣል ዘፈንን ወንጌል ነው በማለቱ የብዙ ቅዱሷን ልብ እያሳበ ይገኛል ስለሆነ ሁላችሁም ልባችሁን ጠበቁ ደረጄ ዱሮ ዘምሮሯዓል አሁን ግን ዘምቷል@topfans  #ኢየ...
22/04/2026

Dr ደረጄ የቴድ አፍሮ ዳስ ጣል ዘፈንን ወንጌል ነው በማለቱ የብዙ ቅዱሷን ልብ እያሳበ ይገኛል ስለሆነ ሁላችሁም ልባችሁን ጠበቁ ደረጄ ዱሮ ዘምሮሯዓል አሁን ግን ዘምቷል@topfans #ኢየሱስ

ለዝህ ዘማር ፀልዩለት
18/04/2026

ለዝህ ዘማር ፀልዩለት

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251924414122

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elishaka mission media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Elishaka mission media:

Shortcuts

Share