Prophet Mekuwanint

Prophet Mekuwanint ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ!🙏
(1)

“መከራህንም ትረሳለህ፤ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ።”  — ኢዮብ 11፥16
09/02/2026

“መከራህንም ትረሳለህ፤ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ።”
— ኢዮብ 11፥16

One month anniversary as a wife and husband😁🥰የኔ ሚስት፡እንኳን አደረሰሽ የኔ ሰው❤ ካንቺ ጋር የሚኖራቸው አመታት የተባረኩ መሆናቸው በዚህ 1ወር ውስጥ አይቼዋለሁ ...
02/02/2026

One month anniversary as a wife and husband😁🥰
የኔ ሚስት፡እንኳን አደረሰሽ የኔ ሰው❤ ካንቺ ጋር የሚኖራቸው አመታት የተባረኩ መሆናቸው በዚህ 1ወር ውስጥ አይቼዋለሁ ፍቅርን፣ፅናትን፣ትዕግሥትን ብቻ ደስ የሚል ፍቅር የተሞላ ሕይወት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
✍️እጅግ በጣም አፈቅርሻለሁ❤

15/01/2026

ወሬ ቀንሱ!❤🔥

 #ዛሬ💍🔥..ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።        የዮሐንስ ራእይ 19:7 (AMH)              ••••••...
03/01/2026

#ዛሬ💍🔥
..ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
የዮሐንስ ራእይ 19:7 (AMH)
••••••••••
📍Joshua campaign hawassa
🕣2:00pm

እግዚአብሔርን አብረን ለማክበር ሁላችንም እዛው እንገናኝ።📍Joshua campaign hawassa🕣2:00pm
02/01/2026

እግዚአብሔርን አብረን ለማክበር ሁላችንም እዛው እንገናኝ።
📍Joshua campaign hawassa
🕣2:00pm

በዚህ አመት የትዳር በሮች እንድከፈቱላችሁ እፀልያለሁ🙌በደስታዬ ደስ የሚላችሁ ቅዳሜ 📍Joshua campaign hawassa እንገናኝ🥰🔥
01/01/2026

በዚህ አመት የትዳር በሮች እንድከፈቱላችሁ እፀልያለሁ🙌
በደስታዬ ደስ የሚላችሁ ቅዳሜ 📍Joshua campaign hawassa እንገናኝ🥰🔥

³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?                       ....ወደ ሮሜ ሰዎች 8:31🗓 jan 03....our beginn...
31/12/2025

³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?
....ወደ ሮሜ ሰዎች 8:31
🗓 jan 03....our beginning💪

እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም። 🙏🏼I will marry the love of my life. በደስታዬ ደስ የሚላችሁ ሁሉ ተጋብዛችኋል።Save the dateJan 03📍Joshua campaig...
30/12/2025

እንደ እግዚአብሄር ያለ ማንም የለም። 🙏🏼
I will marry the love of my life. በደስታዬ ደስ የሚላችሁ ሁሉ ተጋብዛችኋል።
Save the date
Jan 03
📍Joshua campaign Hawassa

ባላንጣዎቹን በፊቱ አደቅቃቸዋለሁ፤ ጠላቶቹንም እቀጠቅጣለሁ።_መዝሙረ  ዳዊት 89:23
30/12/2025

ባላንጣዎቹን በፊቱ አደቅቃቸዋለሁ፤ ጠላቶቹንም እቀጠቅጣለሁ።

_መዝሙረ ዳዊት 89:23

የኔ ሰው❤💍
23/12/2025

የኔ ሰው❤💍

Address

Dubai Marina, Marina Heights, Level 12
Addis Ababa
00000

Telephone

+251978651868

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Mekuwanint posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category